Tag: Geothermal

ስራቸውን አቋርጠው የቆዩ ሁለት የጂኦተርማል ኩባንያዎች ወደ ስራ ለመመለስ ከመንግስት ጋር እየተደራደሩ ነው

ዋዜማ- ከሶስት ዓመት በፊት በደኅንነት ስጋት ምክንያት ሥራውን ያቋረጠው የፈረንሳይና የአይስላንድ ኩባንያዎች ጥምረት የሆነው የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ወደ ሥራ ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እየተደራደረ ነው፡፡