የነዳጅ ድጎማን የማንሳት መርሀግብር በቀጣዩ ወር ይጀመራል
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የነዳጅ ድጎማን አስመልክቶ እከተለዋለሁ ያለውን አዲስ እርምጃ በሀምሌ ወር የሚጀምር ሲሆን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ እንደሰማችው የነዳጅ ድጎማ የማይመለከታቸው ተሽከርካሪዎች ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተለያየ ደረጃ የነዳጅ ድጎማው…
ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የነዳጅ ድጎማን አስመልክቶ እከተለዋለሁ ያለውን አዲስ እርምጃ በሀምሌ ወር የሚጀምር ሲሆን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ እንደሰማችው የነዳጅ ድጎማ የማይመለከታቸው ተሽከርካሪዎች ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተለያየ ደረጃ የነዳጅ ድጎማው…
ዋዜማ ራዲዮ- ሰሌዳቸው በአዲስ አበባ የተመዘገቡ ኮድ 1እና ኮድ 3 የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከሐምሌ 1 2014 ዓ.ም ጀምሮ ነዳጅ መንግሥት ድጎማ በሚያደርገው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚያገኙ ተሰምቷል ። ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባና አንዳንድ የክልል ከተሞች በነዳጅ ማደያዎች የሚታየው የተሽከርካሪዎች ሰልፍ ከነዳጅ አቅርቦት ዕጥረት ጋር የተያያዘ አለመሆኑንና ይልቁንም መንግስት ከሌላው ጊዜ መጠኑ ከፍ ያለ ነዳጅ ወደ ሀገር ማስገባቱን የኢትዮጵያ…
ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…