የዶላር ጭማሪ አዲስ አበባን እያመሳት ነው
ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት…
ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት…
እንደ ኢትዮጵያ ያለ በዜጎቹ ዝቅተኛ ዕምነት የተጣለበት መንግስት የመገበያያ ገንዘብ ኖት ሀገር ውስጥ አሳትማለሁ ሲል ቀልብ መሳቡ አይቀርም፤ እንዴት? የሚል ጥያቄም ያስከትላል፡፡ መንግስት ግን… የኢትዮጵያ መገበያያ የገንዘብ ኖት፣ ኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት…
(ዋዜማ ራዲዮ)-እርግጥ ነው አገሪቱ እንዲህ በዶላር በተጠማች ጊዜ ሁሉ እስክስታ የሚወርዱ ዜጎች አይጠፉም፡፡ በመከላከያ፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች፣ ኢህአዴግ በሚቆጣጠራቸው የቤተሰብ ድርጅቶች እንዲህ ዶላር ሲጠፋ ሰርግና ምላሽ ይሆንላቸዋል፡፡ ይህ ወቅት በአንበሳና ወጋገን ባንክ…