አውሮፓና የአፍሪቃ አምባገነን መሪዎች በሰደተኞች ጉዳይ ላይ የምስጢር ስምምነት ማድረጋቸው ተጋለጠ
ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ያለገደብ የሚፈሰው የስደተኛ ጎርፍ ያሳሰባቸው የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ችግሩን ለመፍታት ተገቢ ያልኾኑ ርምጃዎችንም ጭምር እየወሰዱ እንደኾነ እየተገለጸ ነው። ዓለም ካወገዛቸው አምባገነን መሪዎችና ጨቋኝ መንግስታት ጋር ምስጢራዊ ስምምነቶች…

የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ እጅግ አደገኛ ለሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚዳርጋቸው ሲሆን ኢትዮዽያን ጨምሮ አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ግን ስምምነቱን በደስታ ተቀብለውታል። ከሀገራቱ ጋር በተናጠል ስምምነት ይደረጋል።…