Tag: ETHIOPIA

“የኦሮሞን ህዝብ ከቀየው አዲስ አበባ መግፋትና ማሳደድ አክትሞለታል” ሽመልስ አብዲሳ

ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት  ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው  እንዲመለስ እያደረግን ነው ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።…

መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ የግል ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አገደ

ዋዜማ- ከወራት ማመንታት በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ የግል አገልግሎት ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ እገዳ መጣሉን መኪና አስመጪ ድርጅቶችና ተሽከርካሪ ለማስገባት የሞከሩ ግለሰቦች ለዋዜማ ተናግረዋል። ምንጮቻችን እንደነገሩን ከመካከለኛው ምስራቅ፣ ከአውሮፓና…

ንግድ ባንክ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተቀጠሩ ከ200 በላይ ሰራተኞችን አባረረ

ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት…

የአብዮቱ ትውስታ [Video]

50 ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አብዮት ምን አተረፈልን? አልያም ምንስ መዘዝ ይዞ መጣ? ብለን ይህችን የማሰላሰያ አጭር ውይይት አድርገናል፤ በዋዜማ ስቱዲዮ ። ባለሁለት ክፍል ውይይቱን እንድትመለከቱት ከታች አያይዘነዋል። ተጋበዙልን። ሀሳባችሁንም…

የኦሮምያና የአማራ ክልል አማፅያንን ከመንግስት ጋር ለማደራደር አዲስ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው

ዋዜማ – በታንዛንያ በሁለት ዙር ተካሂዶ ባለቀ ሰዓት የተሰተጓጎለውን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትንና የመንግስትን ድርድር ለሶስተኛ ዙር ለማስቀጠል እንዲሁም የአማራ ክልል ፋኖ ታጣቂዎችን ወደ ድርድር ለማምጣት በአሜሪካ እና በአውሮፓ ህብረት በኩል…

ሀገር በቀል ወይስ ዋሽንግተን መር የኢኮኖሚ ዕቅድ?

ዋዜማ- የጠሚር ዐቢይ መንግስት ከ4 ዓመት በፊት “ሀገር በቀል” ነው ያለውን የኢኮኖሚ ዕቅድ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህ ዕቅድ በእርግጥ “ሀገር በቀል” ስለመሆኑ፣ ብሎም አሁን ከገባንበት የኢኮኖሚ ፈተና ያወጣናል ወይ?  ኢትዮጵያ…

አማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚውን አባረረ

ዋዜማ- አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች።  በባንኩ የቦርድ…

አይደር ሆስፒታል ማገገም ከብዶታል

ዋዜማ- በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ግዙፍ የጤና ተቋማት አንዱ የሆነው ዓይደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኹለት ዓመት ከዘለቀው የሰሜን ጦርነት በኋላም ከገጠመው ከፍተኛ ችግር ማገገም ተስኖታል። በተለይም፣ የመድኅኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ከፍተኛ…