Tag: Ethiopia muslims

ወህኒ የሚገኘው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህክምና እንዲፈቀድለት ቤተሰቦቹ እየወተወቱ ነው

“አስቸኳይ ህክምና ለአህመዲን ጀበል አሁኑኑ” በሚል የፌስቡክና የትዊተር ዘመቻ ይካሄዳል ዋዜማ ራዲዮ- ሀያ ሁለት ዓመታት እስር ተፈርዶበት ወህኒ የሚገኘው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህክምና እንዲፈቀድለት…

የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ሀገራዊ የነፃነትና የፍትህ ጥሪ አቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ የተቀጣጠለው የለውጥ እንቅስቃሴ ለውጤት እንዲበቃ ሁሉም ወገን ዘር ሀይማኖት ሳይገድበው በላቀ ሀላፊነት የድርሻውን እንዲወጣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። ኮሚቴው ባደረሰን መግለጫው በሀገሪቱ የነገሰውን ኢ-ፍትሀዊነት መቀልበስ የሚቻለው…

የ”ሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላትና ሌሎች ተከሳሾች በምህረት ተፈቱ

ዋዜማ ራዲዮ-የ”ሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት የነበሩ እና ከኮሚቴው ጋር በተያያዘ በሽብር ተከስሰው ከተፈረደባቸው ሙስሊሞች መካከል ዘጠኙ ከአራት አመት እስር በኋላ ዛሬ በምህረት ተለቀቁ፡፡ ከኮሚቴው አባላት መካከል ዛሬ የተፈቱት እስረኞች…

በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መዝገብ ከታሰሩት ውስጥ ሶስቱ ሊፈቱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-“ከሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጋር ግንኙነት አላችሁ” በሚል በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሽብር ተከስሰው ከተፈረደባቸው እስረኞች መካከል ሶስቱ ከቀናት በኋላ እንደሚፈቱ የዋዜማ ምንጮች ገለጹ፡፡ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ቅዳሜ…

በኢትዮዽያ በሀይማኖት መካከል የሚፈጠር ግጭት እየረገበ ነው- ጥናት

(ዋዜማ ራዲዮ)-በኢትዮዽያ የሀይማኖት ግጭት ስጋት አለ ወይ? ስጋቱ ካለስ ምን ያህል አሳሳቢ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች ማንሳት ቢያንስ ወደ እውነታው የሚቀርብ ምላሽ ለማግኘት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። መንግስት “እኔ ባልቆጣጠረውና ስርዓት ባልስይዘው…

የሙስሊሞች ጉዳይ (ክፍል 2)

በመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላቱ ላይ የተሰጠው ብይን በሰላማዊ ትግሉ ላይ የአቅጣጫ ለውጥ ይከስት ይሆን? የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው። እያደገ ከመጣው የዓለም ትስስር አንፃር የአክራሪነትና ፅንፈኝነት አደጋ በኢትዮዽያ ሙስሊሞች ውስጥ ስር እየሰደደ…