Tag: ETHIOPIA

“መብራት ያላበራ እቀጣለሁ” የአዲስ አበባ አስተዳደር

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ዳር የሚገኙ የንግድ ወይም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከምሽት 12 እስከ ንጋት 12 ድረስ “የውጭ” እና “የውስጥ መብራት” ካላበሩ እንዲሁም በምሽት ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የሚያሳይ በመብራት…

አዲስ ይፋ የሚደረገው የመኪና ሰሌዳ ምን ይዟል? የክልል ስም አይኖርም

ዋዜማ- ከዚህ ቀደም የክልልሎችን እና የከተማዎችን ስም ይዞ ይታተም የነበርውን ሰሌዳ የሚያስቀር አዲስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። አዲሱ ሰሌዳ የተሽከርካሪውን እና የአሽከርካሪውን(የባለንብረቱን) መረጃ የያዘ “ቺብስ” የተገጠመለት እንደሚሆን የትራንስፖርት እና…

የማሞና የባንኮቹ የውጪ ምንዛሬ ውይይት

ዋዜማ- ንግድ ባንኮች ብሔራዊ ባንክ ከሚያወጣው ጨረታ የገዙትን የውጭ ምንዛሬ ለሌሎች ንግድ ባንኮች ከመሸጥ ሊታቀቡ እንደሚገባ ባንኩ አሳስቧል። ይህ የተባለው፣ ሰኞ’ለት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ በገበያ-መሩ የምንዛሬ ተመን የእስካኹን…

በድረገፅ የሚቀርቡና ገቢ የሚያስገኙ ይዘቶች ግብር ሊከፍሉ ነው

ዋዜማ- ዩቲዩብ አልያም ቲክቶክን የመሳሰሉ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የተለያዩ ይዘቶችን በማቅረብ ገንዘብ የሚያገኙ ግለሰቦችና ተቋማት አሉ። በእነዚህ መተግበሪያዎች ከይዘት ያለፈ የንግድ ልውውጥም ይደረጋል። የኢትዮጵያ መንግስት አዲስ ባዘጋጀው መመሪያ መሰረት፣ ፊልም ሙዚቃና…

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረዋል? ለመበደርስ አቅደዋል? ወለድ ጨምሯል

ዋዜማ- ግዙፉ መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች በሰጠው እና ወደፊት በሚሰጠው ብድር ላይ የወለድ ጭማሬ ማድረጉን ዋዜማ  ባንኩ ጭማሬውን ተግባራዊ ሊያደርግበት ካዘዋወረው ሰነድ መረዳት ችላለች። አዲሱ የባንኩ የወለድ ተመንም…

የአማራ ክልል ሕዝብ 102 ቢሊየን ብር ዕርዳታ ይፈልጋል

ክልሉ ከሚያስፈልገው ዕርዳታ 71 ቢሊየን ብር ያህሉ ለምግብ አቅርቦት የሚያስፈልግ ነው ዋዜማ- በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ አደጋዎች ለደረሰው ጉዳት “የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ” እና “ምላሽ” ለመስጠት ክልሉ 102 ቢሊዮን ብር…

መንግስት ፈቃድ ወስደው ወደስራ ባልገቡ የድብልቅ ትራንስፖርት አቅራቢዎች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ

ዋዜማ- የመልቲሞዳል (ድብልቅ) ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ወስደው እስካሁን ሥራ ባልጀመሩ የግል ተቋማት ላይ “አስተዳዳራዊ እርምጃ እንደሚወስድ” የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ። የመልቲሞዳል ትራንስፖርት ፤ በአንድ የስምምነት ሰነድ አንድን ዕቃ በመርከብ፣…