በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የሚደረገው የምስክሮች አቀራረብ ላይ ክርክር እንዲቀጥል ሰበር ሰሚ ችሎት በየነ
ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከሰዓት በኋላ (ረቡዕ) የተሰየመው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የምስክር ስሚን ሂደት በተመለከተ በቀረበው አቤቱታ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ…
ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከሰዓት በኋላ (ረቡዕ) የተሰየመው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የምስክር ስሚን ሂደት በተመለከተ በቀረበው አቤቱታ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር እና በህገ መንግስት ላይ የሚደርጉ ወንጀሎች ችሎት የእነ እስክንድር ነጋን መዝገብ ዛሬ ጥር 05 ቀን 2013 ዓም ረፋድ ላይ…
በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ አቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ምስክሮች በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆነው ይሰሙልኝ በማለት ያቀረበው አቤቱታ ከፍታኛ ተቃውሞ እና ክርክር አስነስቷል፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር ጉዳዩን ተከታትላዋለች ዋዜማ…
በዋዜማ ሪፖርተር ዋዜማ ራዲዮ- ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከደረሰው የሰዎች ግድያና ንብረት ውድመት ምክንያት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ሊቀመንበር…