ኤርትራ በኢትዮጵያ መንግስት ጥቃት ተከፍቶብኛል ስትል ከሰሰች
ይህ ዘገባ በኤርትራ ወገን ስላለው ሁኔታ የሚያብራራ ነው።ከኢትዮጵያ ወገን ያሰባሰብነው መረጃ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱት። ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በፆረና ግንባር ወረራ ፈፅሞብኛል…
ይህ ዘገባ በኤርትራ ወገን ስላለው ሁኔታ የሚያብራራ ነው።ከኢትዮጵያ ወገን ያሰባሰብነው መረጃ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ይመልከቱት። ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በፆረና ግንባር ወረራ ፈፅሞብኛል…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮ-ኤርትራ ድንበር በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ከትናንትና ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ እንደሆነ እና ግጭቱም ወደለየለት ጦርነት የመቀየር አዝማሚያ እንዳለው ምንጮች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ የተኩስ ልውውጡ የተቀሰቀሰው በጾረና እና ዛላምበሳ ግንባሮች…
(ዋዜማ)- እንደ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ግምገማ ኢትዮዽያ ከመቼውም በላይ የፀጥታና ደህንነት አደጋ አንዣቦባታል፣ ይህን አደጋ በድል ከተሻገርነው ኢትዮዽያ በማያዳግም መልኩ ጠንካራ ሀገር ሆና ትወጣለች። የሳዑዲ አረቢያ የውሀቢ እስልምና ዘውግ የደቀነው…
የኢትዮዽያ ባለስልጣናት በሪፖርቱ ላይ ከአሜሪካ ጋር ውይይት አድርገዋል የኦሮሚያው የመብት ጥሰት በቂ ሽፋን አላገኘም የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል በኤርትራ የከፋ ደረጃ የደረሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀማል የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት…
ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች። ኤርትራ አራቱን ወታደሮች የለቀቀችው በኳታር አደራዳሪነትና ግፊት ነው። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስሞኑን በኳታር ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ከጅቡቲ ጋር ድርድር…
(ዋዜማ ራዲዮ)- በርካታ የምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች የሳዑዲ ዐረቢያ ወዳጅ እየሆኑ ነው። የየመንን ቀውስ ተከትሎ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ኤርትራና ጅቡቲ ከሳዑዲ ጎን ተሰልፈዋል። ይህም የሱኒ እስልምና ዕምብርት የሆነችው ሳዑዲ በምስራቅ አፍሪቃ ከመቼውም ጊዜ…
(ዋዜማ ራዲዮ) ኢትዮዽያና ኤርትራ የተለመደውን የጦርነት ዛቻ ከሰሞኑ እንደ አዲስ ታያይዘውያል። በኤርትራ የአሰብ ወደብ የአረብ ሀገራት የጦር መርከቦች ከመስፈራቸው ጋር ተያይዞ አፍቃሪ ኢህአዴግ የሆኑ የመገናኛ ብዙሀን “መንግስት ወታደራዊ እርምጃ በመውሰድ…
የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ እጅግ አደገኛ ለሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚዳርጋቸው ሲሆን ኢትዮዽያን ጨምሮ አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ግን ስምምነቱን በደስታ ተቀብለውታል። ከሀገራቱ ጋር በተናጠል ስምምነት ይደረጋል።…
ኤርትራ በየመን ቀውስ ዙሪያ ከሳዑዲና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጎን መሰለፏን የሚያረጋግጡ መረጃዎች መውጣት ጀምረዋል። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሶስት የጦር መርከቦች አሰብ ወደብ የደረሱ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው የሳተላይት መረጃ ያመለክታል። የመንግስታቱ…
(ዋዜማ ራዲዮ) የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሶስት የባህር ሀይል የጦር መርከቦች በኤርትራ የአሰብ ወደብ ላይ መስፈራቸው ተሰማ። ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮች እንዳገኘችውና የሳተላይት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት የጦር መርከቦቹ ያለፉትን ቀናት በአሰብ ወደብ ዳርቻ…