Tag: EOTC

በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ለመቀጠር እስከ አንድ ሚሊየን ብር እጅ መንሻ እየተጠየቀ ነው

ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ…

የአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት በደረሰው ውድመት ለመልሶ ማቋቋም 475 ቢሊየን ብር ያስፈልገኛል አለ

ዋዜማ-  የአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት በመሰረተ ልማትና በዜጎች ላይ ከደረሰው ውድመት ለማገገምና መልሶ ለመገንባት በድምሩ 475 ቢሊየን ብር ያህል እንደሚያስፈልገው  ለዋዜማ ተናግሯል።  በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ…

የቤተክርስቲያኒቷ ህጋዊ መብት ካልተከበረ ሲኖዶሱ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ አስጠነቀቀ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ ሕግ የማያስከብርላት ከሆነ፣ “ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ” የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ እንደሚታገል ዛሬ ማምሻውን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ሲኖዶሱ፣ የቤተክርስቲያኗ መብት እስኪረጋገጥ ከፓትርያርኩ ጀምሮ ሁሉም…