Tag: election2026

⁠ከዘንድሮው አገር ዓቀፍ ምርጫ በፊት የምርጫ ስርዓቱ እንዲቀየር በይፋ ጥያቄ ቀረበ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ 7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የሕገመንግሥት ማሻሻያ በማድረግ የአብላጫ ድምጽ የምርጫ ስርዓትን የሚከተለው የአገሪቱ የምርጫ ስርዓት እንዲቀየር ጥያቄ ማቅረቡን ዋዜማ ሰምታለች። የኢትዮጵያ…

ምርጫው ይራዘማል?

[ይህን ዘገባ በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ቅሬታና የዋዜማ ማረሚያ ተካተውበታል። በማስፈንጠሪያው ይመልከቱት] ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ለጋዜጠኞች ዝግ የሆነ ስብሰባ ትናንት አድርጎ…