ኤርትራ በኢትዮጵያ ያላትን የዲፕሎማሲ ውክልና ከአምባሳደር ወደ ጉዳይ አስፈጻሚ ዝቅ አደረገች
ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች። ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ ሳምንት ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች። ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ ሳምንት ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት በበርካታ ሀገራት ያሉ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማዘዙን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጣላች። ባለፉት ቀናት ከአራት መቶ በላይ ደብዳቤዎች ተፅፈው በተለያዩ…
ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ (ረቡዕ) ማምሻውን ከዋይት ሐውስ በወጣው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን መግለጫ የኢትዮጵያን አንድነት ለመጠበቅና ሀገሪቱን ወደመረጋጋት ለመመለስ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል። በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ያስከተለው…
ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው…
ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድስቴትስ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር ናጊ እና የሲውዲን የልማት ትብብር (SIDA) ዳይሬክተር ካሪን ዩምቲን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ። የአሜሪካው ቲቦር…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ሰባት ዓመታት በመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ የነበሩትን ዶ/ር ተቀዳ አለሙን በማንሳት አምባሳደር ታዬ ዐፅቀስላሴን መመደቡን አስታወቀ። የውጪጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠልን የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ አገልግሎት ያላቸው ዶ/ር ተቀዳ…
ዋዜማ ራዲዮ- በውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ምክትል ሀላፊ ዶናልድ ያማማቶ የተመራ የአሜሪካ የልዑካን ቡድን ወደ ኤርትራ አቀና። የልዑካን ቡድኑ ከስኞ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአስመራ በሚኖረው ቆይታ ከሀገሪቱ…
ዋዜማ ራዲዮ-የጀርመኗ መሪ አንጀላ ማርከል በኢትዮጵያ የሚካሄደው የፖለቲካ ማሻሻያ እንዲፋጠን ጠየቁ። የእስረኞች መፈታትን አወድሰዋል። የጀርመን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ምንጮች እንደነገሩን አንጀላ ማርኬል ከጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ጋር ባደረጉት የስልክ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአውሮፓ ከፍተኛ ተደማጭነት ያላቸው የጀርመን መራሔተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በፖለቲካዊ ቀውስ እየታመሰች ወደምትገኘው ኢትዮጵያ ሊጓዙ ነው፡፡ ቻንሰለሯ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄዱት የመስከረም 30 (ኦክቶበር 10) ሲሆን በአዲስ አበባ ሰባት…
በኢህአዴግ ግትር አቋም አሜሪካ ደስተኛ አይደለችም ዋዜማ ራዲዮ-የስራ ዘመናቸውን አጠናቅቀው ከትናንት ወዲያ በኦፊሴል በተሰናበቱት የአሜሪካ አምባሳደር ምትክ ለኢትዮጵያ የሚሾም ዲፕሎማት ገና በዕጩነት እንኳ እንዳልቀረበ ምንጮች ገለፁ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በኢትዮጵያ…