Tag: Department of States

በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ የኢትዮጵያ ጉዳይ አወዛጋቢ እየሆነ ነው

ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ…

የዩናይትድ ስቴትስና የሲውዲን ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ እያመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድስቴትስ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር ናጊ እና የሲውዲን የልማት ትብብር (SIDA)  ዳይሬክተር ካሪን ዩምቲን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ። የአሜሪካው ቲቦር…

የአሜሪካ ኮንግረስ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ

ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ በስፋት የሚታየውን የስብዓዊ መብት ጥሰትና ግድያ ተከትሎ የአሜሪካ ኮንግረስ HR128 የተባለውን የህግ ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀው። ኮንግረሱ ማክስኞ ባደረገው ስብሰባው ድምፅ መስጠት ሳያስፈልግ የውሳኔ ሀሳቡን አፅድቆታል። በውሳኔ ሀሳቡ…

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር የአሜሪካ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ አቀኑ

ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት…

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላትን ጠርቶ እያነጋገረ ነው፣ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስብዓዊ መብት ይዞታ ላይ የተሰማውን ቅሬታ ለማቅረብና ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ያቀናል። የአሜሪካ የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም ማሊዋንስኪን ጨምሮ አምስት ተወካዮችን…