Tag: Democracy

እናት ፓርቲ ተከፈለ?

ዋዜማ- የእናት ፓርቲ አመራሮች በድርጅቱ ውስጥ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ምርጫ ቦርድ ጣልቃ እንዲገባና ህጋዊ እርምጃ እንዲወስድ መጠየቃቸውን ዋዜማ ተገንዝባለች። ዋዜማ የተመለከተችውን በእናት ፓርቲ የላዕላይ ምክር ቤትና የስራ አስፈፃሚ አባላት ተፈርሞ…

ጠቅላይ ሚንስትሩ የተቃዋሚ  ፓርቲ አባላትን ለውይይት ጋበዙ፣ ፓርቲዎቹ ስልጠናም ይወስዳሉ ተብሏል

ዋዜማ- የተቃዋሚ  ፓርቲ መሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሁሉንም አገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፖለተካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ወደ አዲስ…

የኢህአዴግ ‘ማዕከላዊ ዴሞክራሲያዊነት’ ከህዋስ እስከ ድርጅታዊ ጉባዔ!

ዴሞክራሲ ማዕከላዊነት የጥቂቶችን ሀሳብ በብዙሀኑ ላይ በመጫን ይሁንታ ለማግኘት አምባገነን አገዛዝ የሚጠቀምበት መሳሪያ ሆኗል። ኢህ አዴግም የዚህ ሰለባ ሲሆን የፓርቲ ስልጣንን ለማስጠበቅ የሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ በጥቂቶች ሀሳብ ላይ እንዲንጠለጠል ያደርገዋል…

ኦባማ አዲስ አበባ ምን ይሰራሉ?

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉዞ በኢትዮዽያ ያለውን አፋኝ አገዛዝ በሚቃወሙ ቡድኖች ዘንድ የክህደት ያህል ቁጣና ሀዘኔታን ቀስቅሷል። የኢትዮዽያ መንግስት በፊናው አጋጣሚውን ለፖለቲካ አላማው ለመጠቀም አሰፍስፏል። በዕርግጥ ለኢህአዴግ መንግስት…

The metamorphosis of urbanization in Ethiopia – Part 2

የከተሞች እና የመከተም (urbanization) ነገር በአገራችን ማኅበረሰባዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ያላቸው ቦታ ዘመን በገፋ መጠን በእጅጉ እየጨመረ መምጣቱ ቢታወቅም በምርምርም ሆነ በሕዝብ አደባባይ ብዙም አልተባለለትም። ነገሩን ከከተሞች ታሪክ፣ ኢኮኖሚያዊ…