በእስር ላይ ያሉ የቀድሞ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎች የክስ መቃወሚያ አቀረቡ
በእስር ላይ የሚገኙ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎችና በስብዓዊ መብት ጥሰት የተከሰሱ ግለሰቦች የካቲት 27/2011 በዋለው ችሎት የቀረበብን ክስ አግባብነት ይጎድለዋል፣ ለመከላከል እንዳንችል ተደርጎ ቀርቦብናል ሲሉ ዘለግ ያለ መከራከሪያቸውን አቅርበዋል። የዋዜማ ሪፖርተር…
በእስር ላይ የሚገኙ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎችና በስብዓዊ መብት ጥሰት የተከሰሱ ግለሰቦች የካቲት 27/2011 በዋለው ችሎት የቀረበብን ክስ አግባብነት ይጎድለዋል፣ ለመከላከል እንዳንችል ተደርጎ ቀርቦብናል ሲሉ ዘለግ ያለ መከራከሪያቸውን አቅርበዋል። የዋዜማ ሪፖርተር…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬ (የካቲት 26/2011) ውሎው የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪን ኮርፖሬሽን(ኢብኮ) የቀድሞ ዋና ሀላፊ ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ከተከሱሳባቸው 4 ክሶች ውስጥ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ የካቲት 19 -2011 ረፋድ ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ…