ኦባማና አብዮታዊ ዴሞክራቶቹ ከመጋረጃ ጀርባ
የኢትዮዽያ መንግስት አርበኞች ግንቦት ሰባትን በአሸባሪነት ለማስፈረጅ ያቀረበው ጥያቄ አልተሳካም። ፕሬዝዳንቱ የኦሮሞ ተማሪዎችን፣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴና የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። የኢትዮዽያን መንግስት በአደባባይ ዴሞክራሲያዊ ያሉት ፕሬዝዳንት…
የኢትዮዽያ መንግስት አርበኞች ግንቦት ሰባትን በአሸባሪነት ለማስፈረጅ ያቀረበው ጥያቄ አልተሳካም። ፕሬዝዳንቱ የኦሮሞ ተማሪዎችን፣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴና የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ጉዳይ ላይ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። የኢትዮዽያን መንግስት በአደባባይ ዴሞክራሲያዊ ያሉት ፕሬዝዳንት…
ኦባማ ባዲሳባ፣ የሚጠበቁ ምጸቶች (ቸሩ ቸርችሩ) (ሀ) ፕሬዚደንት ኦባማ ነገ እሑድ አዲስ አበባ ይገባሉ። አንዱን ቀን- እንደደንቡ ሰኞ-በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ራት እንደሚኖር ይጠበቃል። የታሪክ ምጸቱን ከዚያ ጀምረን እናደንቃለን። ራቱ ምኒልክ…
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉዞ በኢትዮዽያ ያለውን አፋኝ አገዛዝ በሚቃወሙ ቡድኖች ዘንድ የክህደት ያህል ቁጣና ሀዘኔታን ቀስቅሷል። የኢትዮዽያ መንግስት በፊናው አጋጣሚውን ለፖለቲካ አላማው ለመጠቀም አሰፍስፏል። በዕርግጥ ለኢህአዴግ መንግስት…
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የምስራቅ አፍሪቃ ጉብኝት ወቅት የሽብር ጥቃት ለማካሄድ የተያዘ ሴራ መኖሩን የዋሽንግተን የደህንነት ምንጮች አመለከቱ። አሜሪካ ዜጎቿ ብርቱ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ ከተቻለም ህዝብ ወደ ተሰበሰበበት አካባቢ ዝር እንዳይሉ…