Tag: Amhara

“ንግድ ባንክ እርዳታ ማከፋፈል ውስጥ ባይገባ ይሻለው ነበር” ይናገር ደሴ የብሄራዊ ባንክ ገዥ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተፈናቃዮች እርዳታ ሲሰጥ ለክልሎች ማከፋፈል ውስጥ ባይገባ ይሻለው እንደነበር የብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ተናገሩ። ዶክተር ይናገር ደሴ ይህን ያሉት ዛሬ መጋቢት 19 ቀን…

ደብረማርቆስ በተቃውሞ ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ  ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ በተስፋና ሙግት መሀል

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተባለ አዲስ ተቃዋሚ ብሄርተኛ ድርጅት ከሁለት ሳምንት በፊት በርካታ ሰዎች በተገኙበት በአማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባሕር ዳር ተመስርቷል፡፡ ንቅናቄው የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህር የሆኑትን…

የአማራ የፖለቲካ ሃይሎች ግንባር ፈጠሩ

“አንድ አማራ” የሚል ድርጅትም አቋቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከዚህ ቀደምበተበታተነ መልኩ የሚካሄደውን ትግል በማቀናጀት በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት ለመቀየርም ያለመ “አንድ አማራ” በሚል በአዲስ አደረጃጀት መጥተዋል። የአማራ ዘውጌ ፖለቲከኞችን ወደ አንድ…

በወልዲያ ህዝባዊ አመፅ ቀጥሎ ዋለ

ዋዜማ ራዲዮ- የጥምቀትን በዓል አስታኮ በወልዲያ ከተማ የተቀሰቀሰው ፀረ አገዛዝ ተቃውሞ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ወጣቶች እና ሁለት የፀጥታ ሀይል አባላት እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል፣ ከፍተኛ ንብረትም ወድሟል። ዋዜማ ያነጋገረቻቸው የከተማው ነዋሪዎችና…

መንግስት በጎንደር ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ጀምሯል፣ ግጭትና ውጥረት ተከስቷል

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት…

የጎንደሩ ግጭት ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና በጎንደር ከተማ ነዋሪዎች መካከል ማክሰኞ ዕለት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን መንግስት አምስት ሰዎች “በተባራሪ ጥይት” መገደላቸውን አምኗል። የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ሌሎች…

ጎንደር እንደምን አደረች?

ዋዜማ ራዲዮ-በጎንደር ትናንት የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በፌደራሉ መንግስት፣ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት እንዲሁም የሀገሪቱ የደህንነት መስሪያቤት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተከስቷል። የትግራይ ክልል በአንድ ብሄር  ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተከፍቷል ሲል ከሷል። የአማራ…

የቅማንት ብሄረሰብና መንግስት ተፋጠዋል፣ ቅማንቶች ተጨማሪ 74 ቀበሌዎች ይገቡናል ብለዋል

በቅርቡ ራስን የማስተዳደር መብት የተፈቀደለት የቅማንት ብሄረሰብ ከጠየኩት 126 ቀበሌ 52 ቀበሌ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ፣ ቀሪዎቹ 74 ቀበሌዎች ይሰጡኝ ሲል ብርቱ ተቃውሞ አቅርቧል። ለቅማንት ብሄረሰብ ራስን የማስተዳደር መብት መፈቀዱን ተከትሎ…