የባህርዳር የኮሪደር ልማት አንድም ነዋሪ አያፈናቅልም
ዋዜማ- የሀገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ ከተማና የአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀምራለች። የከተማዋ አስተዳደር ለዋዜማ እንደነገሩት የባህር ዳር የኮሪደር ልማት አንድም የሚያፈናቅለው ነዋሪ አልያም…
ዋዜማ- የሀገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ ከተማና የአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀምራለች። የከተማዋ አስተዳደር ለዋዜማ እንደነገሩት የባህር ዳር የኮሪደር ልማት አንድም የሚያፈናቅለው ነዋሪ አልያም…
ዋዜማ- በደቡብ ጎንደር ዞን በሚገኙ ከአምስት ወረዳዎች ከ2016 ዓ.ም ማብቂያ ጀምሮ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ አንዳቤት፣ ሙጃ፣ ስማዳ እና…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይመዘገባሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን የተመዘገቡት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን መስከረም 7 ቀን…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ ለተጨማሪ ወራት ባይራዘመም፣ አዋጁ…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች። ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ ያስቆጠረው የአማራ…
በምስራቅ ጎጃም ትራንስፖርት እንደተቋረጠ ነው፣ በምዕራብ ጎጃም መደበኛ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በአብዛኛው የአማራ ክልል የሚደረግ የመኪና ትራንስፖርት ላይ የዝርፊያ፣ ዕገታና የህገወጥ ኬላ ችግሮች ተባብሰዋል። ዋዜማ- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከባለፈው ማክሰኞ ነሐሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በኹሉም የጎጃም ዞኖች መንገዶች መዘጋታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ይህን ተከትሎ በጎጃም በኩል ወደ ክልሉ ከአዲስ አበባ የሚገቡ የጭነት እና የሕዝብ…
ዋዜማ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር በተለያዬ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሊወያዩ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር የውይይት ቀጠሮ የያዙት በየክልሎቹ የተካሄደው…
ዋዜማ-የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር በትናንትናው ዕለት በመጀመሪያ ዙር ቁጥራቸው ከ14 ሺሕ የሚበልጡ ተፈናቃዮችን ወደ አላማጣ ከተማ መመለሱንና እና በቀጣዮቹ ሦስት ቀናት ተጨማሪ አምስት ሺሕ ገደማ ሰዎችን ከተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ወደ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን፣ በኢትዮጵያ በመጠለያ ጣቢያዎች የሚገኙ ተፈናቃዮችን ቁጥር አስመልክቶ የተባበሩት መንግሥታቱ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ)፣ ከሰሞኑ ያወጣውን ሪፖርት መቃወሙን ዋዜማ ተረድታለች። በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚኖሩ…