Tag: Addis Ababa

“መብራት ያላበራ እቀጣለሁ” የአዲስ አበባ አስተዳደር

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ዳር የሚገኙ የንግድ ወይም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከምሽት 12 እስከ ንጋት 12 ድረስ “የውጭ” እና “የውስጥ መብራት” ካላበሩ እንዲሁም በምሽት ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የሚያሳይ በመብራት…

በአዲስ አበባ “የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ” ናቸው የተባሉ 224 ስዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረዋል? ለመበደርስ አቅደዋል? ወለድ ጨምሯል

ዋዜማ- ግዙፉ መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች በሰጠው እና ወደፊት በሚሰጠው ብድር ላይ የወለድ ጭማሬ ማድረጉን ዋዜማ  ባንኩ ጭማሬውን ተግባራዊ ሊያደርግበት ካዘዋወረው ሰነድ መረዳት ችላለች። አዲሱ የባንኩ የወለድ ተመንም…

ዓቃቤ ሕጎች ከሚንስቴር መስሪያ ቤቱ በፈቃዳቸው ስራ እየለቀቁ ነው

ዋዜማ- በፍትሕ ሚንስቴር ከደምወዝ ጭማሪ፣ ከቤት፣ ከትራንስፖርትና ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች አለመሟላት ጋር ተያይዞ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ ከ 3 መቶ በላይ ነባርና ልምድ ያላቸው ዓቃቤ ሕጎች ከመስሪያ ቤቱ በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን…

የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ታገደ

ዋዜማ- ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት እንዳይሰጡ በድጋሜ እገዳ እንደተጣለባቸው ዋዜማ ከሚኒስቴሩ በተፃፈ ደብዳቤ ላይ ተመልክታለች፡፡ ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና…

“ፋይዳ” ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ያላወጡ ዜጎች በመንግስት ተቋማት አገልግሎት ማግኘት አልቻሉም

ዋዜማ-በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት  ስር የሚመራው የብሄራዊ መታወቂያ “ፋይዳ” ያላወጡ ዜጎች በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እንደ ቅድመ ሁኔታ በመቀመጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት እየተጉላሉ መሆኑን አዲስ አበባን ጨምሮ የተለያዩ አካባቢ ነዋሪዎች ለዋዜማ…

የመምህራን ምገባ ተጀመረ

ዋዜማ- በሸገር ከተማ ሥር ባሉ ሁሉም የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የመምህራን ምገባ መርኃግብር እንደተጀመረ ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። የምገባ አገልግሎቱ በሸገር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ሲሆን ፣…