በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ተከሰው የነበሩ ተከሳሾች 11 እና 12 ዓመት ተፈረደባቸው
ዋዜማ ራዲዮ- ነሀሴ 28 2008 ዓም የቂሊንጦን ማረሚያ አቃጥላችኃል ተብለው ተከሰው ከነበሩ 38 ተከሳሾች ውስጥ የቀሩት 4 ተከሳሾች ጥቅምት 18 ቀን ዓ. ም ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ የቅጣት ውሳኔው በማረሚያ ቤት…
ባለፉት ቀናት በአዲስ አበባ ስውር አላማ አለው የተባለ ሰፊ የመሬት ወረራ ተካሂዷል
በመሬት ወረራው ከተጠረጠሩት ውስጥ የታሰሩ አሉ ዋዜማ ራዲዮ- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያገኘነው መረጃ እንዳሳየው ባለፉት ቀናት ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ክፍለ ከተሞች በዘመቻ መልክ የመሬት ወረራ ተሰተውሏል። ንፋስ…
ታከለ ኡማ እና ሌሎች ሹሞች ከሀላፊነት እንዲነሱ ተደርሶ የነበረው ውሳኔ ተቀለበሰ፤ ለምን?
የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውቅታዊ ሁኔታዎችን ከገመገመ በኋላ ምክትል ከንቲባና ታከለ ኡማና ሌሎች አመራሮች ከስልጣን እንዲነሱ የተደረሰበትን ውሳኔ ቀልብሶታል። ቢሯቸውን ለመልቀቅና ለትምህርት ወደ ውጪ ለመሄድ ሲሰናዱ የነበሩት ታከለ ኡማ የውሳኔውን መሻር…
ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት እስረኞች አመለጡ
ዋዜማ ራዲዮ- ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞን አንድ ማምለጣቸውን ምንጮች ለዋዜማ ተናገሩ ፡፡ በነፍስ ግድያ ጥፈተኛ ተብለው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእስር ላይ የነበሩት 2 ታራሚዎች አሸናፊ መለሰ ፤ሳሙኤል መካ ጥቅምት 2…
ታከለ ኡማና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ለምን ይነሳሉ?
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና ሌሎች ሹማምንት ከስልጣናቸው ይነሳሉ። ዋዜማ ራዲዮ ባለስልጣናቱ የሚነሱበት ምክንያት ምንድ ነው? በሚል የነበሩትን ሂደቶች ተመልክተናል። አንብቡት ዋዜማ ራዲዮ- ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው በአዲስ…
አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያተኮረ የፎቶ አውደርዕይና ውድድር ይካሄዳል
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል መንግስት ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እና የአለም አቀፍ ተቋማት መናኸሪያ የሆነችውን አዲስ አበባ ከተማን የሚዘክር የፎቶግራፍ ውድድር እና አውደርዕይ (ኤግዚቢሽን) ተዘጋጀ፡፡ “ሌላ ቀለም” የግል ማህበር ከአዲስ…
ውዝግብ የተነሳባቸው 23 ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች “ለልማት ተነሽ” አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ነገ ይሰጣሉ
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት መርሀ ግብር ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተገነቡ 20/80 የጋራ መኖርያ ቤት ኮንደሚኒየሞች ውስጥ 22915 ቤቶች ነገ በአዲስ አበባ ዳርቻ ለልማት በሚል ተነስተዋል ለተባሉ…
አማራ ክልል አጣየ ከተማ አቅራቢያ ግጭት ተከስቷል
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አጣዬ ከተማ ልዩ ቦታው ኤፌሶን አካባቢ ቅዳሜ ዕለት የታጠቁ ኃይሎች በከፈቱት ተኩስ በአካባቢው አለመረጋጋት ፈጥሮ ነበር፡፡ ይሁንና ችግሩን ለማብረድ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል…
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል
በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና…
የጋራ መኖሪያ ቤት ዕድለኞች ሰነዶች እየተለወጡ እየቀረቡ ነው
ንግድ ባንክና አዲስ አበባ መስተዳድር እየተወዛገቡ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አማካይነት 18 ሺህ 576 የ40/60 የጋራ መኖርያ ኮንደሚኒየም ቤቶች የካቲት ወር ላይ ለባለ…