ትናንት ምሽት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ውስጥ ታጣቂዎች ተጨማሪ ስባት ስዎችን ገደሉ
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር…
በምስራቅ ወለጋ ሆሮጉድሩ 29 ስዎች በታጣቂዎች ተገደሉ
ዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሻንቡ ዞን ጃርቴ ወረዳ ዴቢስ በተባለ ቀበሌ 29 ሰዎች ” በኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች ለዋዜማ ሬዲዮ ዛሬ ተናግረዋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የጃርቴ…
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ስልጣናቸውን ለቀቁ
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) በሳምንቱ መጨረሻ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ዋዜማ አረጋግጣለች። ዳይሬክተሩ ለሁለት ዓመታት ያህል ተቋሙን መርተዋል። አሁን ስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ለጊዜው አላብራሩም። ይሁንና…
“የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር
ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ቀን በባህር ዳር በተከበረው የአድዋ ድል በዓል ላይ “የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” በማለት ምእራባውያን ያሏቸው አገሮች በቅርቡ የፌደራሉን መከላከያ ሠራዊት እና…
በምስራቅ ወለጋ 11 ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ።
ዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ ወለጋ ኬረሙ ወረዳ ነጭሎ በተባለ አካባቢ አስራ አንድ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ። ባለፈው ሀሙስ ዕኩለ ቀን የኦነግ ሼኔ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አስራ አንድ ሰዎች ሲገደሉ ከሀያ በላይ ሰዎች…
ዳንኤል ክብረት በግሉ ምርጫ ይወዳደራል ፤ ብልጽግና ታዋቂ ሰዎችን ለእጩነት ለማቅረብ እየጣረ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች።…
በትግራይ ክልል የጎረቤት ሀገር ሀይሎች ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ መንግስት አስታወቀ
ዋዜማ ራዲዮ- የትግራል ክልል ጊዜያዊ መንግስት በትግራይ ስለደረሰው ውድመት በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ የመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ስጥቶ ነበር። ዋዜማ በትግርኛ የተሰጠውን መግለጫ ትርጉምና ጨመቅ እንደሚከተለው አቅርባለች። በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ጦርነቱ…
ላንድማርክ ሆስፒታል እነበቀለ ገርባን ማረሚያ ቤት ድረስ ሄጄ ማከም አልችልም አለ
ዋዜማ ራዲዮ- በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች የረሀብ አድማ ላይ መሆናቸውን ተከትሎ መታመማቸው እና ላንድማርክ በተባለ የግል ሆስፒታል ለመታከም መጠየቃቸው ይታወሳል። በመንግስት ሆስፒታል ነው መታከም ያለባቸው…
አቶ ስብሀት ነጋ በግል ሀኪማቸው እንዲታከሙ ችሎቱ ትዕዛዝ ሰጠ
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ወንጀል ችሎት ዛሬ ረፋድ ላይ ተሰይም የእነ ስብሀት ነጋ እና ሌሎች 2 መዝገቦችን ተመልክቷል። አቶ ስበሀት ህክምና እንደሚያስፈልጋቸው…
በማይካድራ ጭፍጨፋ “እጃቸው አለበት” በተባሉ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ዋዜማ ራዲዮ- በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 እና ህዳር 1 ቀን 2013 ዓም በተፈፀመው የግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 11 ቀን ለምርመራ ተፈቀደ፡፡የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ…