የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ ነው

ከተቋቋመ ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ የዋዜማ ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚገልፁት አዲሱ ረቂቅ መመሪያ በልማት ባንክ ከተገመገመ…

የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የሚቀርበው ወተት “ተመርዟል” መባሉን አስተባበለ

  የኢትዮጵያ መንግስት በአዲስ አበባና በአካባቢዋ ለተመጋቢዎች የሚቀርበው ወተት በአፍላቶክሲን “ተመርዟል” መባሉን እያስተባበለ ነው። ምርምሩን ያደረገው ዓለም አቀፍ የእንስሳት ጥናት ኢንስትቲዩት በእንግሊዘኛው ምህፃረ ቃል ILRI የተባለው ድርጅት ነው። ኢንስትቲዩቱ ይህንን…

የረሀብ ፖለቲካ (ክፍል ሁለት)

የረሀብ አደጋው በመንግስት ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ ይቀሰቅስ ይሆን? ረሀብ በኢትዮዽያ ለመንግስታት መናጋትና መውደቅ ስበብ መሆኑን ያለፈው ታሪካችን ምስክር ነው። የረሀባችን ስበቡ የተፈጥሮ አየር መዛባት መሆኑ እውነት ነው፣ ይህ ግን መንግስትን…

የሀይለማርያም ዲስኩር ከአንገት ወይስ ከአንጀት?

ኢህአዴግ አለብኝ የሚለው የአስተዳደር ብልሹነት ችግር ሀገር ለመምራት የሚያስችል ቁመና እንደሌለው ጠቋሚ ነው፡፡ (ዋዜማ ራዲዮ)- ሰሞኑን መንግስት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያሉትን የኪራይ ሰብሳቢነት እና የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን ለማወቅ ያለመ ሦስት…

ለመሸለም እንዴት ያለ ፊልም እንስራ? በሲኒማው አለም ኩራት ራት አይሆንም!

(ዋዜማ ሬድዮ)-የኢትዮዽያ ፊልሞች በቁጥርና በተወሰነ ደረጃ ደግሞ በቴክኒክ ብቃት መሻሻል ቢያሳዩም ሙያው የሚጠይቀውን ክህሎት በመላበስ በኩል ግን ገና ሩቅ ናቸው። በተለይ የታሪክ አመራረጣቸው “ብግን” የሚያደርግ “አሰልቺና ተደጋጋሚ” መሆኑን የፊልም ተመልካቹ…

ከዞን ዘጠኝ በኋላስ-ዝምታ?

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን መፈታትን ተከትሎ በኢትዮዽያ ውህኒ የሚማቅቁ ሌሎች ጋዜጠኞች ጉዳይ ተገቢውን ትኩረትና ድጋፍ እንዳላገኘ የሚያመላክቱ ፍንጮች እየታዩ ነው። አለም አቀፍ ተቋማትም ሆኑ የመብት ተቆርቋሪ ወዳጆች ስለ ቀሪዎቹ ታሳሪዎች አስታዋሽ…

አሸባሪው አይ. ኤስ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ “ደረስኩ -መጣሁ” እያለ ነው

በሶማሊያ አልሸባብ ሁለት የመሰንጠቅ አደጋ አንጃቦበታል። የክፍፍሉ መንስዔ አይ. ኤስ የተባለው አሸባሪ ቡድንን ተቆራኝተን አብረነው መስራት አለብን በሚሉና የለም ከእናት ድርጅታችን አልቃይዳ መለየት የለብንም በሚሉት መካከል ነው። አልቃይዳ በአለም አቀፍ…

የረሀብ ፖለቲካ (ክፍል አንድ)

ረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው?  ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ    የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ…

ኤርትራ በየመን ቀውስ ዙሪያ ከሳዑዲና ምዕራባውያን ጎን ተሰለፈች፣ ለኢትዮጵያ መልካም ዜና አይደለም

ኤርትራ በየመን ቀውስ ዙሪያ ከሳዑዲና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጎን መሰለፏን የሚያረጋግጡ መረጃዎች መውጣት ጀምረዋል። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሶስት የጦር መርከቦች አሰብ ወደብ የደረሱ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው የሳተላይት መረጃ ያመለክታል። የመንግስታቱ…

ከዚህ የስዕል ትዕይንት ካሉበት ሆነው ይታደሙ- መግቢያውን እነሆ!

በኢትዮጵያውያን ሰዓልያን የተሠሩ ሥራዎችን የያዘው የድረገጽ ጋለሪ በ19 ሰዓልያን የተሰሩ የስዕል ሥራዎችን ለሽያጭ አቀረበ። “ለረጅም ጊዜ ልዩ የኾነውን የአገሬን ገጽታ በማያቋርጥ ሒደት ውስጥ ካለው የኢንተርኔት ዓለም ጋር የሚያገናኝ አንድ ነገር…