በኢትዮዽያ ቶሎ “መሰናበት” የተሻለ ምርጫ ሳይሆን አይቀርም
በዓለም ላይ የአረጋዊያን ጉዳይ ቁልፍ የልማት አጀንዳ መሆኑ ከታመነበት ቆይቷል፡፡ የማንኛውም ማህበረሰብ ጤናማነት የሚለካው ለአረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች በሚሰጠው እንክብካቤ እንደሆነ ቢታመንበትም ብዙ የሚነገርለት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ግን ለአረጋዊያን ኑሮ ዋስትና…
በኦሞ ወንዝ ውሀ አጠቃቀም ዙሪያ ኬንያውያን ምን እያሉ ነው?
የኢትዮጵያ መንግስት በኦሞ ወንዝ ላይ ያስገነባው በአፍሪካ በዓይነቱ ለየት ያለ እንደሆነ የሚነገርለትና በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሜጋ ዋት እንደሚያመነጭ የሚጠበቀው ግልገል ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ኃይል…
ኢትዮዽያዊው ማሊክ አምባር
በብዙ የዓለማችን አገሮች የዘር ግንዳቸውን ታሪክ ቆጥረው ከኢትዮጵያ ጋር ዝምድና እንዳላቸው የሚናገሩ ግለሰቦች ወይም የማኅበረሰብ ክፍሎች መኖራቸው የተለመደ ክስተት ነው። ከአጎራባች አገራት ራቅ ብለን እንኳን ሔደን ይህ ክስተት ብዙ ጊዜ…
“ጉደኛው” ግብርናችን (ክፍል ሁለት)
የኢትዮዽያ ግብርና አላደገም ካልን ታዲያ የኢኮኖሚው ዕድገት ከየት መጣ? የኢትዮዽያ ግብርናን ከቁጥር ባሻገር መመርመር ያስፈልጋል። ዛሬም በጠባብ መሬት የሚያርሱ 13 ሚሊየን ገበሬዎች አሉን። የግብርና ሚኒስቴር በአለም በትልቅነታቸው ከሚታወቁ መንግስታዊ ተቋማት…
ጉዞ ወደ ፓሪስ ጉባዔ
ብዙ የተወራለትን የኮፐንሀገን ጉባዔ አስታወሳችሁት?… የኢትዮዽያ የልዑካን ቡድን በቤተ መንግስት አሸኛኘት ተደርጎለት ነበር ወደ ዴንማርክ መዲና ኮፐንሀገን ያቀናው። ጉባዔው በአለም የአየር ፀባይ ችግር (Climate Change) ላይ የሚነጋገር ነበር። ጉባዔው በየአመቱ…
ላም አለኝ በሰማይ ወተቷን እ’ማላይ
በቀንድ ከብቷ በብዛት በአፍሪካ አንደኛ የሆነችው ኢትዮጵያ ሃምሳ አራት ሚሊዮን ያህል የቀንድ ከብቶች ያሏት ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አስር ሚሊዮኑ የወተት ላሞች መሆናቸውን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ ያሳያል፡፡ ከሰማንያ በመቶ በላይ…
የጥንቱ የኢትዮዽያ ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ አስታዋሽ አላጣም
የ50ዎቹና የስልሳዎቹ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በበርካታ የዓለም የጃዝ ባንዶች አማካኝነት ተደማጭነቱን ቀጥሏል። በ50ዎቹና በስልሳዎቹ በኢትዮጵያውያን የሙዚቃ ባለሞያዎች ተሰርተው የዘመናቸውን ትውልድ ሲያዝናኑ የነበሩትና እስካሁንም ድረስ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ዋነኛ መገለጫ ተደርገው የሚቆጠሩት የሙዚቃ…
“ጉደኛው” ግብርናችን፡ ምርቱ እና ቁጥሩ (ክፍል አንድ)
( ዋዜማ ራዲዮ) እንደ መንግስት መረጃ ቢሆን ኖሮ! ኢትዮዽያ በ5 አመት ውስጥ ያስመዘገበችውን ያህል የግብርና ምርት ዕድገት ለማስበዝገብ ህንድ በአረንጓዴ አብዮት ዘመን (1975-1990) አስራ አምስት አመት ፈጅቶባታል። አለምን ባስደመመው የቻይና…
ጋዜጠኞች ረሀቡን እንዳይዘግቡ ገደብ ተቀመጠ፣ ለኤምባሲዎችና ለክልል መንግስታት መመሪያ ተላልፏል
(ዋዜማ ሬዲዮ) በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሀብ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ለዓለም ህዝብ ይፋ መሆኑን ተከትሎ መንግስት መረጃዎችን ለማፈንና ለመደበቅ እየሞከረ ነው። መንግስት ለክልል መንግስታትና በውጪ ሀገራት ላሉ ኤምባሲዎቹ ባስተላለፈው መመሪያ ረሀብ…
ሰደተኞችን ወደመጡበት ለመመለስ የአውሮፓ ህብረት ያቀረበውን ዕቅድ አብዛኞቹ የአፍሪቃ ሀገራት ተቀብለውታል፣ የገንዘብ ድጎማ ያገኛሉ
የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ መጡበት መመለስ እጅግ አደገኛ ለሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚዳርጋቸው ሲሆን ኢትዮዽያን ጨምሮ አንዳንድ የአፍሪቃ መሪዎች ግን ስምምነቱን በደስታ ተቀብለውታል። ከሀገራቱ ጋር በተናጠል ስምምነት ይደረጋል።…