Oromia protestበኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ አራት ወራትን አስቆጥሯል። ይሁንና እስካሁን የዚህ ተቃውሞ “መሪ ነኝ” የሚል ወደ አደባባይ አልወጣም። ከኦሮሞ አክቲቪስቶች እየተነገረ እንዳለው ደግሞ ተቃውሞው “መሪ አለው- ግን ራሱን ይፋ ማውጣት አይፈልግም” ። ኧረ ለመሆኑ መሪውን ማወቅስ ምን ይፈይዳል? የዛሬ ውይይታችን በዚህ ላይ ያተኩራል ተጋበዙልን- አድምጡት