[ሰበር ዜና] በጎንደር ዳግም ግጭት ተቀሰቀስ

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ የተጨመረ ዘገባ (12:00 ሰዓት ምሽት ድረስ) በጎንደር የተቀሰቀሰው ግጭት እስከ ምሽቱ 12 ድረስም እንዳልበረደ የከተማይቱ ነዋሪዎች ለዋዜማ ገለጹ፡፡ ከነዋሪዎች በተገኘው መረጃ እስካሁን በትንሹ ሁለት ሰዎች ተገድለው በርካቶች ቆስለዋል፡፡…

አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ኦሮሚያ እንዳይጓዙ ገደብ ጣለች

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰዓታት በፊት ለአሜሪካ ዜጎች ባስተላለፈው የ“ድንገተኛ እና የጸጥታ ጉዳዮች” መልዕክቱ ነገ እና ከነገ ወዲያ ወደ ኦሮምያ ክልል የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ዕቀባ ጣለ፡፡ ኤምባሲው በመልዕክቱ…

በኦሮሚያ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን አስተባባሪ ቡድኑ አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኦሮሚያ ቅዳሜ ሊካሄድ ለታሰበው የተቃውሞ ስልፍ ዝግጅት መጠናቀቁን ህቡዕ አስተባባሪ ቡድኑ ጠቆመ። የሰልፉ አስተባባሪዎች ለዋዜማ እንዲደርስ ባደረጉት መረጃ በሰልፉ ላይ ተይዞ የሚወጣው መፈክሮች እና የት የት ቦታ እንደሚወጡ፣…

[የፊንፊኔ ደላላ] ፊንፊኔ ለ22ኛው ጊዜ መሬት እየቸበቸበች ነው፣ ላፍቶ 7ሺ 800 ካሬ ቦታ በ92 ሚሊዮን ብር ተሸጧል

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› መሆኔን እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ‹‹ላየን ባር›› ቤቴ፣ ‹‹ቴሌ ባር›› ግዛቴ ነው፡፡ ጥሎብኝ…

የጎንደሩ አመፅ ከኦሮሚያው በምን ይለያል?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ፀረ አገዛዝ ህዝባዊ ተቃውሞና እያስከተለ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ህዝባዊ ተቃውሞዎቹ የራሳቸው የሆነ ሀገራዊም አካባቢያዊም ገፅታ አላቸው። በኦሮሚያ የተከሰተው ተቃውሞ…

[የአገር ሰው ጦማር] የሸገር ሁለት ሶስተኛው ፈራሽ ነው!

ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…