አለም አቀፍ የቦንድ ገበያ የፖሊሲ ለውጥ ጅማሮ ?
የአለሙን የገበያ ስርአት ‘የሞት መንገድ'(Dead end) እያለ በባላንጣነት ለሚወነጅልው የኢህአዴግ መንግስት ወደ አለም አቀፍ የቦንድ ገበያ መግባት የፖሊሲ ለውጥ ጅማሮ ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖረው ይሆን? በአለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያ ያገኘችው የመበደር አቅም ደረጃ(credit rating) በቀውስ ከምትታመስው ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እኩል ነው ። በአንፃሩ በዲሞክራቲክ ሽግግር የተወደሰችው ጋና ደግሞ ያነሰ ደረጃ (credit rating)ተሰጥቷታል፤ ለምን? የዋዜማ ተንታኞች ወደ አለም አቀፍ የቦንድ ገበያ መግባትና የሚፈለገውን ብድር ማግኘት ለየቅል ቢሆንም ሀገሪቱን አለም አቀፍ ተቀባይነት ያጎላዋል ይላሉ ። ያድምጡ! ያጋሩ!