Category: News

ከባድ የመኪና አደጋ የደረሰባቸው ሚኒስትር ለ6 ቀን በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ ናቸው

‎‎ ዋዜማ- የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና…

“ሁለት አዳዲስ የጭነት መርከቦች በዚህ አመት ስራ ይጀምራሉ”

  ዋዜማ- በግዢ ሒደት ላይ ከሚገኙ 6 የጭነት  መርከቦች ሁለቱ በተያዘው ዓመት ስራ እንደሚጀምሩ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ  የኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምሰው በንቲ ለዋዜማ ተናግረዋል። የሚገዙት መረከቦች  ኮንቴነሮችን፣ ብትን…

በሀገርቤት የተሰራው የኮቪድ መመርመሪያ መሳሪያ  ለምን ገበያ ላይ አልዋለም?

በቻይና ከተሰራውና በዓለም የጤና ድርጅት ተቀባይነት ካለው መሳሪያ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ወደ ገበያ እንዳይወጣ ተደርጎ ቆይቷል። ዋዜማ – በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በአሜሪካው ኦሪገን ሄልዝ ኤንድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተሠራው…

እውነትን ፍለጋ…..

በሀገራችንም ሆነ በመላው ዓለም የማህበራዊ መገናኛ መተግበሪያዎች መስፋፋት ግለሰቦች የፈለጉትን መረጃ እንዲያሰራጩ ዕድል ከፍቷል። ይህን ተከትሎም የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት በግለሰብና በተደራጁ ቡድኖች በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል። ይህ ክስተት ለእውነተኛ መረጃ ፈላጊዎችና…

የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አራዘመ

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አራዘመ። ማክሰኞ (November 14) ባደረገው ስብሰባው የፀጥታው ምክር ቤት ከስምንት አመት በፊት በኤርትራ ላይ የጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ አራዝሟል።…