ኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አወዛጋቢውን ድንበር ለማካለል ተስማሙ
ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል መንግስታት ለወራት የግጭት ሰበብ ሆኖ የቆየውን ድንበር ለማካለል ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ክልል ፕሬዝዳንቶች- የኦሮሚያ ክልል ፕ/ት ለማ መገርሳና የሱማሌ ክልል ፕ/ቱ አብዲ መሀመድ የፌደራል ጉዳዮች ሚንስትሩ…
ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል መንግስታት ለወራት የግጭት ሰበብ ሆኖ የቆየውን ድንበር ለማካለል ስምምነት ተፈራረሙ። የሁለቱ ክልል ፕሬዝዳንቶች- የኦሮሚያ ክልል ፕ/ት ለማ መገርሳና የሱማሌ ክልል ፕ/ቱ አብዲ መሀመድ የፌደራል ጉዳዮች ሚንስትሩ…
ከንቲባ ድሪባ በጥቂት ቀናት 1ሺህ 300 ቤቶችን ያፈረሰውን ቂርቆስ ክ/ከተማን አወደሱ ዋዜማ ራዲዮ-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለአራት ተጨማሪ ወራት መራዘሙን ተከትሎ የአዲስ አበባ ካቢኔ አስቀድሞ የያዘውን ቤቶችን በስፋት የማፍረስ ምስጢራዊ እቅድ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከሳዑዲ አረቢያ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ የሚደረጉ ኢትዬጵያዊያን የመገልገያ እቃዎቻቸውን ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ ውሳኔ አስተላለፈ። የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም እንደተናገሩት ተመላሽ ኢትዬጵያዊያኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- የሳውዲ አረብያ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩ እና ህጋዊ ወረቀት የሌላቸው ሰዎች ሀገሪቱን በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ባስቀመጠው ቀነ ገደብ መሰረት ኢትዬጵያዊያን የማይወጡና በእድሉ የማይጠቀሙ ከሆነ ከሚገጥማቸው ችግርና በሳውዲ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የአየር ንብረት አደጋን ለመቋቋም ለአለማቀፉ የአረንጓዴ ፈንድ (Green Climate Fund) ያቀረበችው የሁለት ነጥብ አምስት ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ከስድስት ሀገሮች ተቃውሞ ቀርቦበት ተቀባይነት ሳያገገኝ ቀረ። ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ ለሚገኙ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵይ አንድነት ፓርቲ ወደ ውህደት የሚወስዱ ስራዎችን በጋራ ለማከናወን የስምምነት ፊርማ ዛሬ (ሀሞስ) በመኢአድ ቢሮ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ወደ ሙሉ ውህደት አልያም ጥምረት ያደርስናል ብለዋል…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል ። እንደ አንድ የሚዲያ ተቋም የቴሌቭዥን ጣቢያው ይጠቅማል ካለው እንግዳ ጋር ቃለ ምልልስ የማድረግ ሙሉ መብት አለው።…
ዋዜማ ራዲዮ- ከያዝነው አመት መጀመሪያ አንስቶ ፌደራል መንግስቱ እና ሌላኛው ለህዝባዊ አመጽ የተጋለጠው አማራ ክልል በዋናነት ለሥራ አጥ ወጣቶች ሥራ በሚፈጥሩ መርሃ ግብሮች ላይ ብቻ ተጠምደው ይታያሉ፡፡ ባንጻሩ ኦሮሚያ ክልል…
ዋዜማ ራዲዮ-ቀደም ብለው ተመዝግበው በትያትሩ የልምምድ አዳራሽ መቀመጫ ለማግኘት የታደሉ እድምተኞች በእንግዳ መቀበያው አዳራሽ ሞልተው የልምምዱን መጀመር ይጠብቃሉ። የትያትሩ አዘጋጅ ከልምምዱ መጀመር ቀደም ብለው ወደ እንግዳ መቀበያው አዳራሽ በመምጣት ለታዳሚዎቹ…
ዋዜማ ራዲዮ- ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን ይፋ አደረገች። ኤርትራ ተጨማሪ ማዕቀብ የተጣለባት ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ የመገናኛ ራዲዮ መግዛቷ ከተደረሰበት በኋላ ነው።ሰሜን ኮርያ ላይ የወታደራዊ ቁሳቁስ ግዥና ሽያጭ…