Category: Home

የኦሮሞ ትግል አስመራ ሊከትም እያኮበኮበ ይሆን?

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ቃለምልልስ አድርጓል ። እንደ አንድ የሚዲያ ተቋም የቴሌቭዥን ጣቢያው ይጠቅማል ካለው እንግዳ ጋር ቃለ ምልልስ የማድረግ ሙሉ መብት አለው።…

“ቃሊቲ” የተሰኘ ተውኔት በስዊድን ለመድረክ በቃ

ዋዜማ ራዲዮ-ቀደም ብለው ተመዝግበው በትያትሩ የልምምድ አዳራሽ መቀመጫ ለማግኘት የታደሉ እድምተኞች በእንግዳ መቀበያው አዳራሽ ሞልተው የልምምዱን መጀመር ይጠብቃሉ። የትያትሩ አዘጋጅ ከልምምዱ መጀመር ቀደም ብለው ወደ እንግዳ መቀበያው አዳራሽ በመምጣት ለታዳሚዎቹ…

ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች

ዋዜማ ራዲዮ- ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን ይፋ አደረገች። ኤርትራ ተጨማሪ ማዕቀብ የተጣለባት ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ የመገናኛ ራዲዮ መግዛቷ ከተደረሰበት በኋላ ነው።ሰሜን ኮርያ ላይ የወታደራዊ ቁሳቁስ ግዥና ሽያጭ…

የመኢአድ “ሊቀመንበር” ማሙሸት አማረ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ታሰረ

ዋዜማ ራዲዮ – የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት “ሊቀመንበር” ማሙሸት አማረ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ታሰረ። አቶ ማሙሸት የተያዘው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በገጠመው የጤና እክል ሳቢያ በሰሜን ሸዋ አካባቢ ሸንኮራ ዮሀንስ…

ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ያሰናዱት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መጽሐፍ ታተመ

መጽሐፉ ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬስ የመጀመርያ ሥራ ነው ተብሏል ዋዜማ ራዲዮ- ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ በአውሮፓና መካከለኛው ምሥራቅ ያደረጉትን ጉዞ በስፋት የሚቃኘው ይህ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ለገበያ…

አሳሪና ገራፊዎቻችን ማናቸው?

ዋዜማ ራዲዮ- አምባገነን ስርዓት ከሚታወቅባቸው መለያዎቹ አንዱ በዜጎች ላይ የሚፈፅመው ግፍና አፈና ነው። አሁን ዘመኑ መረጃ በቀላሉ የሚንሸራሸርበት ሆኖ ስለሚፈፀሙ በደልና ግፎች ከበፊቱ በፈጠነ መንገድ እንሰማለን፣ ሰዎች ምስክርነት ይሰጣሉ፣ የመብት…

የፊንፊኔ ደላላ- እናንተ የአራት ኪሎ ፈሪሳዊያን ሆይ

ዋዜማ ራዲዮ- ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ፣ ላየን…

በነገራችን ላይ- የበቀለ ገርባ ችሎት!

ዋዜማ ራዲዮ- አቶ በቀለ ገርባ መራር የእስር ጊዜ አሳልፈው ከተለቀቁ በኋላ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሊኖር የሚችለው “በሰላማዊ ትግል ብቻ ነው” ብለው እንደሚያምኑ አስረግጠው ይከራከሩ ነበር። እኚህ የሰላማዊ ትግል ጠበቃ የፖለቲካ ትግል…

የአገር ሰው ጦማር – ቴአትር ነጠፈ፣ ፊልም ተንሳፈፈ፣ ተመልካች ጎደፈ

ዋዜማ ራዲዮ- እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው! ለምን እንደሆን አላውቅም…አንዳንድ ጊዜ የማይመስል ነገር አስባለሁ፡፡ እነ ሲራክ፣ ጭራ ቀረሽ፣ መራሄ ተውኔት አባተ መኩሪያ፣ እነ ሃይማኖት…