Category: Home

የአገር ሰው ጦማር- ኃይለማርያም፣ ዶቅዶቄ፣ አዲ’ሳ’ባ

[ሙሔ ሀዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ] ትሪቨር ኖህ ምናለ በጦቢያ ቢወለድ እላለሁ-አንዳንዴ፡፡ የፖለቲካ ኮሜዲ በሀበሻ ምድር በሽ ነዋ! ይኸው የኛው ጉድ በአጋዚ ስለሚያልቁ ንጹሐን ይነግሩናል ስንል ፓርላማ ገብተው ዶቅዶቄ ስለደቀነው አገራዊ…

ሀይለማርያም ደሳለኝ ኢህአዴግን ይታደጉታል?

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ ተባብሶ የቀጠለው ቀውስ ከአደባባይ ተቃውሞ ባሻገር በገዥው ፓርቲ ውስጥ ያለውን የበረታ ሽኩቻና ክፍፍል እያሳበቀ ነው። ኢህአዴግ አሁን ያለውን አመራሩን በመለወጥና ከተቀናቃኞቹ ጋር በመደራደር አፋጣኝ የፖለቲካ መፍትሄ ካላበጀ አሁን…

የኢሕአዴግ በውድቀት አፋፍ?

ዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ውህድ (unified) ሳይሆን ጥምር (coalition/front) ግንባር በመሆኑ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ውስጣዊ ፈተናዎች እየገጠሙት ነው፡፡ የመፈረካከስ አደጋም ያንዣበበት ይመስላል፡፡ ከአወቃቀሩ ስናየው ኢሕአዴግ በግንባርነቱ መቀጠሉ ዘግይቶ የሚፈነዳ…

መከላከያው ኃይለማርያምን ፊት ነስቷል

ጠቅላይ ሚንስትሩ ሀሞስ ፓርላማ ቀርበው በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሪፖርት ያቀርባሉ  አቶ ተስፋዬ ዳባ ለአፈጉባኤነት የተሻለ ግምት ተሰጥቷቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አካባቢ የሚወጡ  መረጃዎች እንደሚያሳዩት ጠቅላይ ሚኒስትር…

ዛሚ ሬዲዮና ENN ቴሌቭዥን የፖሊስ ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ-በመንግሥት የስለላ መዋቅር በሕቡዕ ይደገፋሉ የሚባሉት የዛሚ ሬዲዮና ኢኤንኤን ቴሌቭዥን ትናንት ከኦሮሚያ አመጽ ጋር በተያያዘ ያስተሏለፏቸው ስርጭቶችን ተከትሎ ከአድማጭ ተመልካች ከፍተኛ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው ነው ተባለ፡፡ ‹‹ከጠዋት ጀምሮ የስልክ…

ሕወሓት ያቋረጠውን ስብሰባ ይቀጥላል

ዋዜማ ራዲዮ-ከመስከረም 23 ጀምሮ መቀሌ ከትሞ የነበረው የሕወሓት ማዕከላዊ ምክር ቤት ጉባኤ በደኢህዴን ምስረታ በዓል ስብሰባና በማዕከላዊ መንግሥቱ ዙርያ ባጋጠሙ ሌሎች አጣዳፊ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረ ሲሆን በዚህ ሳምንት ይቀጥላል…

የኦርቶዶክስ ቤተ-ክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ እየተማከሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ብዙ ውጣ ውረዶችና ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት የሚፈታተናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ለቅርብ ስዎቻቸው በመጪው ሳምንት “ስልጣኔን እለቃለሁ” ማለታቸውን የዋዜማ ምንጮች ነግረውናል። ባለፉት አራት ቀናት ሲካሄድ…

የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ ተካሯል

ዋዜማ ራዲዮ- የድርጅቱ ብሔርተኛ ካድሬዎች ካልሆኑ በስተቀር እምብዛምም የሕዝብ አለኝታና ድጋፍ የላቸውም የሚባሉት አቶ አባይ ወልዱ የሕወሓትን የሊቀመንበርነት ቦታ ይዞ የመቀጠል እድላቸው ጠባብ እንደሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ዶክተር ደብረጺዮን ቦታውም ለመያዝ…

‹ኢህአዴግ ለሁለት የመሰንጠቁ ነገር አይቀርለትም› አቶ በረከት ስምዖን

ዋዜማ ራዲዮ- አቶ በረከት ስምዖን የስልጣን መልቀቂያ ከማቅረባቸው ባሻገር ስለ ኢህአዴግ “መሰንጠቅና”  ስለ “ርዕዮት አለም መስመር አለመታመን” በአደባባይ እየተናገሩ ነው። አቶ በረከት የፓርቲያቸውን ከፍተኛ ካድሬዎች ማጥመቂያ በሆነው ስልጠና ላይ እየሰጡ…