Category: Home

በሊቢያ በአሸባሪዎች በግፍ የተገደሉ ዜጎች አፅም ወደ ሀገርቤት ሊመጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከአምስት ዓመት በፊት በአሸባሪዎች በሊቢያ በግፍ የተገደሉ 34 ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዉያን አፅም ወደ ሀገራቸው ገብቶ በወግ እንዲቀበር ለማድረግ በመንግስት በኩል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የኢትዮጵያውያንና ኤርትራዉያኑ…

በዋሽንግተኑ የህዳሴ ግድብ ድርድር አሜሪካና የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ ጫና እያሳደሩ ነው

በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ተከታታይ ድርቅ ቢከሰት ኢትዮጵያ ከግድቡ የመጀመርያ ሙሌት በላይ ያለውን ውሀ በሙሉ ትልቀቅ እስከማለት ተደርሷል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ; ግብጽና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሀ አሞላልና በተፋሰሱ…

የመንግስት አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሲነቀሳቅሱ ነበር በተባሉ 7 የሸኔ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት በተፈሪ ገረቦሼ፣ያደሳ ዮሴፍ ፣ቡርቃ ኩመራ፣መሀመድ ኢሳ ፣ኤፍሬም ኢያሱ፣ አብዲ ድሪባ እና መርጋ ጉታ ላይ የመሰረተውን የሸብር ወንጀል ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

የሰኔ 16 ቦምብ ጥቃት ተከሳሾች መከላከያ መሰክር ያረጓቸው አቶ ለማ መገርሳ እና አቶ ብርሀኑ ጸጋዬ ባለመቅርባቸው ቅሬታ አሰሙ

ዋዜማ ራዲዮ- ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ በድርጊቱ ላይ እጃችው አለበት ያልቻው 5 ግለሰቦች ላይ…

ኦፌኮ ጃዋር መሀመድ የዜግነቱን ሁኔታ የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲያቀርብ ጠየቀ

ምርጫ ቦርድም ኦፌኮ ጃዋርን በምን ህጋዊ ማስረጃ አባል አድርጎ እንደተቀበለ እንዲያብራራ ጠይቋል ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ በቅርቡ ፓርቲውን የተቀላቀለው ጃዋር መሀመድ ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንዳለው የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲያቀርብ ደብዳቤ…

አሜሪካ ለሕዳሴው ግድብ አዲስ የስምምነት ሰነድ የማቅረብ ፍላጎት አላት

የአፍሪቃ ህብረት አደራዳሪ እንዲሆን በኢትዮጵያ በኩል ፍላጎት አለ ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ ውዝግብ በተካረረበት በዚህ ወቅት ዩናይትድ ስቴትስ ሀገራቱን ለማስማማት አዲስ የስምምነት ስነድ ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላት ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።…

ድንግርግር በአዲስ አበባ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በአዲስ አበባ በይፋና ይፋዊ ባልሆነ መንገድ እየተጀመሩ ያሉ ፕሮጀክቶችና የመሬት ዕደላ በመስተዳድሩ ውስጥ ከፍ ያለ ግራ መጋባትና ድንግርግር ማስከተላቸውን ከከተማው አስተዳደር የተለያዩ ሀላፊዎች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የከተማዋን…

ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ በቢሮዎችና ማዘጋጃ ቤት ስር የሆኑ ተቋማትን ተጠሪነት ወደ ራሳቸው እያዞሩ ነው

የአለም ባንክና የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ድርጊቱን ተቃውመዋል ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ወደ ሀላፊነት ከመምጣታቸው በፊት በከተማው ያሉ የተለያዩ መስሪያ ቤቶች እንደየስራ ጸባያቸው ለከተማው አስተዳደር የተለያዩ…

ከሕዳሴ ግድብ ጋር የተያያዘ የ1.9 ቢሊየን ብር የሙስና ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- ከህዳሴ ግድብ ደን ምንጣሮ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢ/ር አዜብ አስናቀ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በ50 ተከሳሾች ላይ ስልጣንን…