Category: Home

ወደ ዋሽንግተኑ የሕዳሴው ግድብ ድርድር እንመለሳለን?

ድርድሩ ሳይጠናቀቅ የውሀ ሙሌቱ እንዳይጀመር አሜሪካ በድጋሚ አሳስባለች ግብፅና ሱዳን በኢትዮጵያ የቀረበውን የድርድር ምክረ ሀሳብ አልተቀበሉም “ወደ ድርድሩ መመለስ የለብንም” የድርድሩ ቡድን አባላት ዋዜማ ራዲዮ- በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ረገብ ብሎ…

አቶ በረከት ሰምዖን በ6 አመት ፅኑ እስረት እንዲቀጡ ተፈረደ

ዋዜማ ራዲዮ- ጥር15 2011 ዓም ነበር ከህግ እና መመርያ ውጭ ግዥ በመፈፀም የሀብት ብክነት ፈፅመዋል በሚል የወንጀል ድርጊት ነበር የጥረት ኮርፖሬት የቀድሞ ሀላፊዎች እና የኢህአዴግ የቀድሞ ባለስልጣናት የነበሩት አቶ በረከት…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ለመታደግ 21 ቢሊየን ብር እንዲሰጠው ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፋይናንስ ዘርፍ ታሪክ ብዙም ተሰምተው የማያውቁ የአሰራር ግድፈቶች ሲታዩበት ፣ያበደረውን ገንዘብ በብዛት ማስመለስ ሲያቅተውና ኪሳራ ሲያስመዘግብ ለአመታት የቆየው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፣ አሁን ላይ ከችግሩ እንዲወጣ…

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የልዑካን ቡድን ላኩ

ውይይት ተደርጎ ቤተክርስቲያኗ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክትን በራሷ መሀንዲስ እንድትገመግም ከስምምነት ተደርሷል የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ ትናንት (ሐሙስ) ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ፅህፈት ቤት የልዑካን ቡድን ልከው ውይይት…

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና ጃንሜዳ እያከናወነ ያለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች

ቤተ ክርስቲያን መንግስትን ማብራሪያ ጠይቃለች መስቀል አደባባይ እየፈረሰ ነው ወይስ እየታደሰ? ባለሙያዎች ጥያቄ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ ላይ መንግስት…

ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት (ረቡዕ )ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጋራ ይወያያሉ። የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የኮሮና ወረርሽኝ እየፈጠረ ባለው የኢኮኖሚ ቀውስ ሰራተኞች ከስራቸው እንዳይባረሩ መንግስት መርሀግብር እያዘጋጀ ነው

 አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ 400 ሚሊየን ዶላር ድጎማ (Grant) ይሰጣል ተብሎም ይጠበቃል ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ እየፈጠረ ባለው የኢኮኖሚ ቀውስ ሰራተኞች ከስራቸው እንዳይባረሩ ይረዳል ያለውን መርሀ ግብር አዘጋጅቶ ወደተግባር…

በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ሊያዙ ይችላሉ – የመንግስት የአደጋ ዝግጁነት ሰነድ

ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስን ስርጭትና ጉዳት ለመገመት በመንግስት በተሰራ የአደጋ ዝግጁነት ቀመር በኢትዮጵያ 28 ሚሊየን ያህል ሰዎች በቫይረሱ ሊያዙ እንደሚችሉ ዋዜማ ያገኘችው ሰነድ ያመለክታል። የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት…

መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ቀውስ ለመግታት እርምጃዎች መውሰድ ጀመረ

ከአለም ባንክ አሁን ላይ 84 ሚሊየን ዶላር ተገኝቷል። ከአይኤም ኤፍ ጋር ደግሞ ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። ባንኮች ለተበዳሪዎቻቸው የመክፈያ ጊዜን እንዲያራዝሙ የማግባባት ስራ እየተሰራ ነው ።ለደንበኞቻቸው ብድር መክፈያ ጊዜን ማራዘም የጀመሩ…

የሕዳሴው ግድብ ዝቅተኛ የመደራደሪያ ነጥባችን የቱጋ ነው?

ከ31 ቢሊየን ሜትሪክ ኪዩብ ማለፍ የለብንም ይላሉ ባለሙያዎች፣ የድርድሩ ቡድን መሪ የተለየ ሀሳብ አላቸው ዋዜማ ራዲዮ- አሜሪካ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላልና አለቃቅ እንዲሁም በድርቅ ማካካሻ ላይ ኢትዮጵያ ግብጽና…