Category: Home

Book Review: ሐማ ቱማ፡ የሶሻሊስቱ ጠንቁዋይ ጉዳይ

ሐማ ቱማ፡ የሶሻሊስቱ ጠንቁዋይ ጉዳይ: ግድያና ሰቆቃ የሞላበትን የ60ዎቹን እና የ70ዎቹን የኢትዮጵያ ታሪክ ያነበብንባቸው ብዙ አጋጣሚዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ከተጠቃው ወገን ከኢሕአፓ በኩል ኾኖ የአባላቱን መከራ እና ጭንቅ በመግለጽ በኩል ግን…

National mourning, EPRDF style

  ብሄራዊ ሀዘንን ለንግድና ለፖለቲካዊ ትርፍ መጠቀሚያ ከማድረግ ባለፈ ለሀገር ክብርና ለዐምዶቿ(Icons) ዕውቅና የምትሰጥ ኢትዮዽያን መፍጠር ለገዢው ፓርቲ የተገለጠለት አይመስልም፣ወይም አይፈልግም ይላሉ የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡ ያጋሩ ይወያዩ

የኢትዮዽያ ህዝብ ስለምን በሀዘኑ ላይ ቁጣ ደረበበት?

ሰሞኑን የተከሰተው ሀዘንና መንግስት ለጉዳዮ የሰጠው ምላሸ ኢህአዴግ ዛሬም ከህዝቡ ተነጥሎ በራሱ ጠባብ የፖለቲካ ትርፍ ላይ ማተኮሩን ያረጋግጣል። ለሀገሪቱና ለህዝቧ ክብር የሚመጥን የህዝብ ግንኙነት አለመኖሩንም የተረዳንበት አጋጣሚ ፈጥሯል። ኢህአዴግ አብሮን…

የኢትዮዽያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ተግዳሮቶች፣ ወሳኝ ታሪካዊ ሁነቶችና የደህንነት ስጋቶች—– ክፍል ሁለት

የዋዜማ ተንታኞች በሀገር ቤት ያለው አምባገነናዊ አገዛዝ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ እስከመስጠት የሚዘልቅና የአደጋ ተጋላጭነትን የሚያባብስ ነው ይላሉ። እስቲ አድምጡት

Ethiopia‬ Election 2015- ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል?

ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ…

Election 2015 & Dr Negaso Gidada reflection on article 39 (Listen)

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የሰላማዊ ትግሉን አማራጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጥቦታል:: ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? ዶር ነጋሶ ጊዳዳ “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል” በህገ መንግስቱ በመካተቱ “ደሰተኛ ነኝ”…