Category: Home

የዋዜማ ጠብታ: የበዕውቀቱ መጽሐፍ ሞላ-ጎደለ?!

(ዋዜማ ራዲዮ)- ብዙዎችን ከመጽሐፍ አንባቢነት ወደ ሐያሲነት እያሸጋገረ ያለው የበዕውቀቱ ‹‹ከአሜን ባሻገር›› ገበያው ይዞለታል፡፡ በፋር ኢስት ትሬዲንግ አታሚነት፣ በማንኩሳና በደራሲው በራሱ አሳታሚነት፣ በአይናለም መዋ አከፋፋይነት ወደ መጽሐፍ በደረቴዎች የሚደርሰው ይህ…

ስለምን የኦሮሞ ወገኖቼን ተቃውሞ ሳልቀላቀል ቀረሁ?

(ዋዜማ ራዲዮ) በሀገሪቱ ያለው ጭቆና ገፈት ቀማሽ የሆነው ሁሉም ኢትዮዽያዊ ሆኖ ሳለ ስለምን ሁሉም በጋራ ተቃውሞውን ማሰማት ተሳነው? የሚለው ጥያቄ የሚያናድድም የሚያስፈራም ድባብ አለው። በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ደም እየከፈለ ባለበት…

ነዳጅ በዓለም አቀፍ ገበያ ቢቀንስም በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ዋጋ ሊጨምር ነው

ከሰሞኑ የህዝብ ትራንስፖርት ዋጋ ቅናሽ ተደርጎ ነበር (ዋዜማ ራዲዮ)-የነዳጅ ዘይት ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያሽቆለቁልም… ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሽያጩ በቀድሞው ዋጋ ቀጥሎ ሠንብቷል። በትላልቅ ከተማዎች ለወራት የነዳጅ እጥረት ችግር ለመታየቱ…

ኢትዮዽያውያን ጆሮ ያልደረሱ “መራር” ቀልዶች

(ዋዜማ ራዲዮ)-ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱትን መራር ቀልዶች የውጪ ዜጎች የሚያውቋቸውን ያህል ብዙ ኢትዮጵያውያን አያውቋቸውም። ያም ኾኖ በብዛት የውጪ ዜጎች የሚያውቋቸው እነዚህ ቀልዶች የኢትዮጵያውያንን የማንነትን ኩራት የሚነኩ ናቸው። እነኚህን ቀልዶች የተመለከተው…

ከተሞችና ፖለቲካ (ክፍል አንድ)

[facebookpost url=””] ከተሜ የፖለቲካ ለውጥ (የዴሞክራሲ)የስበት ማዕከል ነውን? መልሱ ያከራክራል።  ለምን ቢባል- መሬት ላራሹን አንግበው ከተነሱት ተማሪዎች አንዳንዶቹ ከገጠር የተገኙ ናቸው። የባላባት ልጆች አልነበሩም እንዴ አብዮቱን ከፊት ሆነው የመሩት? አስቲ…

ጋምቤላና ኢህአዴግ

የፌደራሉን መንግስት የሚመራው ኢህአዴግ በጋምቤላና ሌሎች አንዳንድ ክልሎች ውስጥ ያለው የሚቃረን ፍላጎትና በጎረቤት ሀገራት ያለው የፀጥታ ሁኔታ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ ግጭቶች    ምክንያት እየሆነ ነው። በቅርቡ በጋምቤላ የተከሰተው ግጭትም ፈርጀ ብዙ…

የስኳር ፕሮጀክቱ ምስቅልቅል

በኢትዮዽያ መንግስት የተጀመረውና ብዙ የተባለለት ግዙፍ የስኳር ፕሮጀክት ከፍተኛ አስተዳደራዊ ምስቅልቅልና በሚሊየን ዶላር የሚቆጠር ብክነት እየገጠመው ነው። የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች በስፋት የሚሳተፉበት ይህ ፕሮጀክት ሙስናና ከፍ ያለ የብቃት ማነስ የታየበት…

[ የአገር ሰው ጦማር ] – አይጧ፣ ምጣዱ እና የትግራይ ወጣት

የአገር ሰው ጦማር አይጧ፣ ምጣዱ እና የትግራይ ወጣት [አሉላ ገብረመስቀል  ለዋዜማ ሬዲዮ] በድምፅ ሸጋ ሆኖ ተሰናድቷል-እዚሁ አድምጡት       ሰኔ 20 2007 ዓ.ም፣ ዝግጅት:- ‹‹መሽኪት›› ሽልማት ኪነ-ጥበባት ትግራይ፣ ቦታው:- መቀሌ…

የዶ/ር ብርሀኑ ቀይ መስመር

(ዋዜማ ራዲዮ)-በብዙዎች በአንደበተ ርትዑነታቸው የሚተወቁት ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከምርጫ 97 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ “የብዙዎችን ቀልብ የገዛ” ንግግር አድርገዋል። በኢትዮዽያ ፖለቲካና በድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት ሰባት ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአሜሪካን ሀገር…