Category: Home

የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…

የዋዜማ ጠብታ: ዛሬ ረፋድ ለኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ለኬንያ ፖሊሶች ፈተና ነበር

(ዋዜማ)- የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያውያን ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ጠዋት ፈተና ላይ ወድቆ ነበር። ፖሊስ በናይሮቢ ጫፍ በሚገኘው እና ካህዋ ተብሎ ወደሚጠራው ቦታ ያመራው በአካባቢው ተደብቀዋል ስለተባሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በደረሳቸው ጥቆማ…

የቃሊቲ እህቶቻችን

አስደንጋጭና ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጋፈጡ ብሎም የሞት ፍርዳቸውን የሚጠባበቁ እህቶቻችንን ተዋወቋቸው። አለማቀፍ የሴቶችን ቀን ስናስብ ስለነዚህ እህቶችስ ምን እንላለን? ዋዜማ ከኢትዮዽያ የስብዓዊ መብት ፕሮጀችት ጋር በመተባበር ያሰናዳነውን እነሆ አድምጡት

ክትባት ለዘላለም ይኑር!

ምንም እንኳን አፍሪካ በማጅራት ገትር እና ፖሊዮ ክትባት ረገድ ፈጣን እመርታ ብታስመዘግብም አሁንም ከአምስት ህፃናት ውስጥ አንዱ ወይም 20 በመቶ ህፃናት የተላላፊ በሽታዎች መሰረታዊ ክትባት ተደራሽ እንዳልሆኑ ሰሞኑን የዓለም ጤና…

የዋዜማ ጠብታ: የጃኖ ባንድ አዲሱ አልበም ለፋሲካ እየተጠበቀ ነው

በጥቅምት አጋማሽ በኢትዮጵያ ከነበራቸው  ዝግጅት ለጥቆ ጃኖዎች አውሮፓ ነበሩ። ጣሊያን—  ሚላኖ እና ሮም፣ ስዊዘርላንድ—  ጄኔቭ እነ  ባዜል፣ ኖርዌይ— ኦስሎን አካልለዋል። “ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈነዋል” ብለው ባይሰርዙት ኖሮ ስዊድንም ከሳምንት በፊት ቀጠሮ…

በነገራችን ላይ: የኦሮሚያው ህዝባዊ ተቃውሞ መሪ ማነው?

በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ አራት ወራትን አስቆጥሯል። ይሁንና እስካሁን የዚህ ተቃውሞ “መሪ ነኝ” የሚል ወደ አደባባይ አልወጣም። ከኦሮሞ አክቲቪስቶች እየተነገረ እንዳለው ደግሞ ተቃውሞው “መሪ አለው- ግን ራሱን ይፋ ማውጣት አይፈልግም”…

የዋዜማ ጠብታ: የአበረታች ዕፅ ቅሌት ወደ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ መንደር ዘልቋል?

አበባ አረጋዊ ስዊድንን ወክላ በሪዮ ኦሎምፒክ እንደማትሳተፍ የአገሪቱ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። አበባ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚመጣው የመጨረሻ ውጤት ሜልዶኒየም የተባለውን አበረታች ዕፅ መውሰዷ ከተረጋገጠ፣ በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን (IAAF) የአራት…

የዋዜማ ጠብታ: በዓሉ ግርማ በ440 ገፅ

(ዋዜማ ራዲዮ)- የዘመናችን ‹‹ማሞ ዉድነህ›› እያሉ የሚጠሩት አሉ፡፡ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደን፡፡ ያለምክንያት አይደለም፡፡ መረጃን በማሰናዳት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አመርቂ ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ ‹‹ማዕቀብ›› የሚለው መጽሐፉ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው፡፡ እንዳለጌታ…

ስማ! ሀገርህ እንዴት እንደምትዘረፍ

(ዋዜማ ራዲዮ)- በህገወጥ መንገድ ከሀገር ገንዘብ የመሸሽ ወንጀል በእጅጉ እየተባባሰ መምጣቱን የኢትዮዽያ መንግስት ሳይቀር በይፋ እየገለፀ ይገኛል። ለመሆኑ የገንዘብ ማሸሽ ውንብድናው የሚፈፀመው እንዴት ነው?  ዳንኤል ድርሻ ያዘጋጀውን መሰሉ ንጉስ ታቀርበዋለች።…