የደቡብ ሱዳን ጉዳይ ኢትዮጵያና ዩጋንዳን እያሻኮተ ነው
ለጋሾች ድጋፍ አቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች በማደራደር ጉዳይ ዩጋንዳና ኢትዮጵያ አዲስ ፍጥጫ ውስጥ ናቸው። ዩጋንዳ በተናጠል የደቡብ ሱዳን የፖለቲካ ሀይሎችን በካምፓላ ስብስባ ማወያየት ጀምራለች። ኢትዮጵያ በበኩሏ በምስራቅ አፍሪቃ…
ለጋሾች ድጋፍ አቁመዋል ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳንን ተፋላሚዎች በማደራደር ጉዳይ ዩጋንዳና ኢትዮጵያ አዲስ ፍጥጫ ውስጥ ናቸው። ዩጋንዳ በተናጠል የደቡብ ሱዳን የፖለቲካ ሀይሎችን በካምፓላ ስብስባ ማወያየት ጀምራለች። ኢትዮጵያ በበኩሏ በምስራቅ አፍሪቃ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ከአውሮፓ ህብረት ጋር ባደረገው የስደተኞችን ፍልሰት የመግታትና የማቆም ስምምነት መሰረት ከጎረቤት ሶማሊያ ተሰደው በዶሎ የሰደተኞች ካምፕ ለሚገኙ ዜጎች አስር ሺህ ሄክታር የእርሻ መሬት በመሰጠት ላይ መሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በአደባባይ ምሁርነታቸው የሚታወቁት ዶ/ር ታደስ ብሩ ኬርሰሞ በሚኖሩበት ሀገር እንግሊዝ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ስጥተው በዋስ…
ዋዜማ ራዲዮ- አራጣ በማበደር ወንጀል ከአቶ አየለ ደበላ (አይ ኤም ኤፍ) እና ከአቶ ገብረኪዳን በየነ (ሞሮኮ) ጋር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት ወህኒ እንደነበሩ የተገለጸው አቶ ከበደ ተሠራ (ዎርልድ ባንክ)…
ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት…
ዋዜማ ራዲዮ- የሚንስትሮች ምክር ቤት ኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም ለመወሰን ያወጣው አጭር ረቂቅ አዋጅ ለ26 ዓመታት ሲንከባለል ለኖረው ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ መልስ ለመስጠት መሞከሩ አወንታዊ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሳዑዲ አረቢያ ከኳታር ጋር በገባችው ውዝግብ የአፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ወገንተኝነታቸው ወዴት እንደሆነ እንዲያሳውቋት እየጠየቀች ነው። ሳዑዲ በመላው አለም ያሉ “ወዳጅ” ሀገራት ያለማመንታት ከጎኔ መቆም አለባቸው በሚል እሳቤ በርካታ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከ10 አመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በነበሩት አቶ አርከበ እቁባይ ሀሳብ አመንጭነት በጥጋጥግ ክፍት ቦታዎች በጊዜያዊነት በብረት የተሰሩ እና ለስራ አጥ ወጣቶች ተብለው የተገነቡት ትናንሽ ሱቆች በአዲሱ…
ዋዜማ ራዲዮ- ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ። የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር…
ዋዜማ ራዲዮ- በፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር በአፍሪቃ ጉዳይ እንዲያማክሩ በዋይት ሀውስ የደህንነትና የፀጥታ ምክር ቤት አባል እንዲሆኑ የታጩትን ራልፍ አታላህ ሹመታቸው በወቅቱ መፅደቅ ባለመቻሉ መሰናበታቸው ተሰምቷል። ኮሎኔል ራልፍ አታላህ ከአራት ወራት…