Category: Current Affairs

አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…

ለቡ አካባቢ ቁራጭ መሬት በ49 ሚሊዮን ብር ተሸጠ ፣ 25ኛው የሊዝ ጨረታ ዉጤት ይፋ ኾነ

ለአንድ ካሬ የመኖርያ ቦታ 50ሺህ ብር ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሦስት ክፍለ ከተሞችን ብቻ ባሳተፈው የ25ኛው ዙር የሊዝ ገበያ በከተማዋ ድንበር ላይ ያሉ ቦታዎች ባልተለመደ ኹኔታ ከፍ ያለ ዋጋ ቀርቦባቸዋል፡፡ ኮልፌ…

የኢህአዴግ ካድሬዎች በዚህ ሳምንት በዝግ ስብሰባ ምን እየተነጋገሩ ነው?

ለቢሊየን ብሮች ደብዛ መጥፋት ተጠያቂ የሆኑት የልማት ባንክ ተሰናባች ፕሬዝዳንት ለምን አልተጠየቁም? ዋዜማ ራዲዮ- ሰኞ ማምሻውን በኢህአዴግ የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት የተደረገ የከፍተኛና መካከለኛ ካድሬዎች ዉይይት ላይ ተጠያቂነት አለመኖር በሕዝብ…

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ለአሜሪካ ባለስልጣናት ገለፃ የሚደረግበት ጉባዔ ይደረጋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የፖለቲካና የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለአሜሪካ ባለስልጣናት ገለፃ የሚደረግበት ጉባዔ በቅርቡ ይደረጋል። የኢትዮጵያና አሜሪካ ምክር ቤት(Ethiopian American Council)  የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባዘጋጀው በዚሁ ጉባዔ ላይ የፖለቲካ…

900 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው የቢሾፍቱ የከተማ አውቶቡሶች “እየታረዱ” ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግዳጅ ለአንበሳ አውቶብስ ከሸጣቸው 550 አውቶቡሶች ዉስጥ ግማሽ የሚኾኑት ከጥቅም ዉጭ ኾነው እየተጣሉ ነው፡፡ አንዳንዶቹም “ታርደው” የተወሰነ እቃቸው በሥራ ላይ ላሉ ቀሪ አውቶቡሶች…

ወጣቶችና ኢህአዴግ – መች ይተዋወቁና!

ዋዜማ ራዲዮ- ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት የወጣቶችን ፍላጎት የሚያረኩ ፖሊሲዎችን ተግብሬ የወጣቱን ችግር ደረጃ በደረጃ እየቀረፍኩ ነው በማለት ደጋግሞ ቢገልጽም መርሃ ግብሮቹ ግን እንዳሰበው ውጤታማ አልሆኑለትም፡፡ ከወጣቱ ጋር ያለው ግንኙነትም ከጊዜ ወደጊዜ…

የክልልና የፌደራል ተቋማት ለወጣቶች አስቸኳይ ሥራ እንዲፈልጉ ታዘዙ

በሺህ የሚቆጠሩ የጎዳና ተዳዳሪዎችን በሊስትሮነት ለማሰልጠን ታቅዷል ከህዝባዊ አመፁ በኋላ በእስር ያሳለፉና ስልጠና የወሰዱ ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ተብሏል ዋዜማ ራዲዮ-የፌዴራል መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችና የልማት ድርጅቶች፣ እንዲሁም የክልልና ከተማ መዋቅሮች በሙሉ ለሥራ…

ኳታር ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል ትፈልጋለች

ዋዜማ ራዲዮ-ኳታር ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ማክሰኞ ዕለት (ትናንት) አዲስ አበባን የጎበኙት የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን አል ተሀኒ ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ መግለፃቸው ተሰማ። የኳታር የዲፕሎማቲክ…