[ልዩ ዘገባ] ከግጭቱ ማን ምን ያተርፋል ?
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ላለው ብሄርን ያማከለ ግጭት ከወቅታዊ ጉዳዮች በዘለለ ተቋማዊና ህገመንግስታዊ መደላድል እንዲያገገኝ ያደረጉ ምክንያቶች አሉ። አሁን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መንግስታት መካከል የተለኮሰው ግጭት ያለፉትን ሶስት አመታት አንካሳ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ላለው ብሄርን ያማከለ ግጭት ከወቅታዊ ጉዳዮች በዘለለ ተቋማዊና ህገመንግስታዊ መደላድል እንዲያገገኝ ያደረጉ ምክንያቶች አሉ። አሁን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መንግስታት መካከል የተለኮሰው ግጭት ያለፉትን ሶስት አመታት አንካሳ…
ባለ ‹‹4 መኝታ ቤቶች›› ተገንብተዋል የተባለው ሐሰት ነው ዋዜማ ራዲዮ- በ40/60 ልማት ላይ የተሳተፉና ለዋዜማ ዘጋቢ የሚያውቁትን መረጃ ያቀበሉ አንድ የንግድ ባንክ የግንባታ ክትትል ባለሞያ ውል የማይፈጸሙባቸው 324 ‹‹ባለ 4-መኝታ…
ዋዜማ ራዲዮ፡ የሶማሊያ መንግስት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አመራር አብዱከሪም ሼክ ሙሴ የአሸባሪ ድርጅት አባል ነው ሲል ወነጀለ። የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ በጉዳዩ ላይ ከህዝብ የደረሰበትን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቅርቡ የተደረገውን ቤት የመቀመጥ አድማ ጨምሮ በኦሮሚያ ወጣቶች በአፋኙ ስርዓት ላይ የሚያደርጉትን ትግል ከፊት ሆኜ እየመራሁት ነው ሲል አስታወቀ። ድርጅቱ በኤርትራ አስመራ ለአስር ቀናት ያደረገውን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል። ሌሎች “አድማው አልተሳካም” ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ እንዴት ስኬታማ ሊባል…
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው እቤት የመቀመጥ አድማ የተያዘለትን ግብ በመምታቱ በሶስተኛው ቀን እንዲቋረጥ መወሰኑን አስተባባሪዎቹ ገለፁ። የአድማው አስተባባሪዎች ማንነት ይፋ ባይደረግም እንቅስቃሴውን በመወከል መረጃ በማሰራጨት ሲሰራ የሰነበተው…
ዋዜማ ራዲዮ- ሶስተኛ ቀኑን የያዘውን በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ያስከተለውን የኢኮኖሚና የፀጥታ አደጋ እንዴት መፍታት እንደሚቻል የሀገሪቱ የደህንነት አካላት ከኦሮሚያ ክልልና ከፌደራል ሹማምንት ጋር እየተነጋገሩበት መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ጠቆሙ። በተለይም…
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ከተሞች አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ ተከትሎ በርካታ የጭነት መኪኖች ሥራ ፈተው መዋላቸውን ዘጋቢዎቻችን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በመርካቶ ሲኒማ ራስ፣ ሸቀጥ ተራ፣ ጎማ ተራ፣ ሳህን ተራ፣ ቦንብ ተራና በተለይም…
የግንባታ ብረት ዋጋ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መንግስት የሚመካበትን የግንባታ ዘርፍ ሊያስተጓጉለው እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል የቤት ቆጣቢዎች ተጨማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ ይችላሉ (ዋዜማ ራዲዮ) ሀገሪቱ ከአንድ አመት በፊት የገጠማት ህዝባዊ…