Category: Current Affairs

የኦሮሚያው ቤት የመቀመጥ አድማ በእርግጥ የተሳካ ነበርን?

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል። ሌሎች “አድማው አልተሳካም”  ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ እንዴት ስኬታማ ሊባል…

በኦሮሚያ ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው እቤት የመቀመጥ አድማ ተቋረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ለአምስት ቀናት ተጠርቶ የነበረው እቤት የመቀመጥ አድማ የተያዘለትን ግብ በመምታቱ በሶስተኛው ቀን እንዲቋረጥ መወሰኑን አስተባባሪዎቹ ገለፁ። የአድማው አስተባባሪዎች ማንነት ይፋ ባይደረግም እንቅስቃሴውን በመወከል መረጃ በማሰራጨት ሲሰራ የሰነበተው…

በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለውን አድማ ለመስበር መንግስት ዕቅድ እየነደፈ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ሶስተኛ ቀኑን የያዘውን በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ያስከተለውን የኢኮኖሚና የፀጥታ አደጋ እንዴት መፍታት እንደሚቻል የሀገሪቱ የደህንነት አካላት ከኦሮሚያ ክልልና ከፌደራል ሹማምንት ጋር እየተነጋገሩበት መሆኑን የዋዜማ ምንጮች ጠቆሙ። በተለይም…

አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ መርካቶን አዳክሟት ውሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ከተሞች አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ  ተከትሎ በርካታ የጭነት መኪኖች ሥራ ፈተው መዋላቸውን ዘጋቢዎቻችን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በመርካቶ ሲኒማ ራስ፣ ሸቀጥ ተራ፣ ጎማ ተራ፣ ሳህን ተራ፣ ቦንብ ተራና በተለይም…

የበቆሎ ዋጋ በኩንታል አንድ ሺህ ብር ደርሷል

የግንባታ ብረት ዋጋ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መንግስት የሚመካበትን የግንባታ ዘርፍ ሊያስተጓጉለው እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል የቤት ቆጣቢዎች  ተጨማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ  ይችላሉ (ዋዜማ ራዲዮ) ሀገሪቱ ከአንድ አመት በፊት የገጠማት ህዝባዊ…

የኢሊሊ ሆቴል ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ተሰውረዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢህአዴግ ታሪክ ሦስተኛው እንደሆነ የተነገረለት የጸረ ሙስና ዘመቻ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አይነኬ የሚመስሉ ባለሐብቶችንና ድርጅቶችን በር ማንኳኳት የጀመረ ይመስላል፡፡ በአገሪቱ ግዙፍና ስመጥር የመንገድና የሕንጻ ተቋራጮች ሒሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ…

የኢትዮጵያ ወታደሮች ዳግም ወደ ሶማሊያ ተሰማሩ

ዋዜማ ራዲዮ-  የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይልና የሶማሊያ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ዳግም ወደ ሶማሊያ አንዳንድ ግዛቶች ማንቀሳቀስ መጀመሯን የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲሰማሩ የተደረገው ከዚህ ቀደም በሌሎች የአፍሪቃ…

ሁለቱ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች እየተሸማገሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መስከረም 28፣2009 የተደረገው የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ አቶ የሺዋስ አሰፋን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ በከፍተኛ ድምጽ መምረጡን ተከትሎ ‹‹ምርጫው ተጭበርብሯል፣ የፓርቲው ደንብ በሚያዘው መሠረት ምርጫ አልተካሄደም፣ የፓርቲው ሕጋዊ መሪ…

የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የሙስና  ተጠርጣሪዎች ቁጥር በየዕለቱ እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለእረፍት የተበተኑ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት መጀመርያ ወደ መዲናው ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ በምክትል አፈጉባኤዋ መታዘዛቸው ታውቋል፡፡ ፓርላማው በዚህ ጥድፊያ ለምን…