Category: Current Affairs

ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” የማፅዳት ዘመቻ ሊጀምር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞና የፀጥታ መደፍረስ መከሰቱ ይታወቃል። ክስተቱን ተከትሎ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ራሱን “ከመሀል ሰፋሪዎች” ለማፅዳት አስቸኳይ ስብሰባ እያዘጋጀ መሆኑንና በግምገማ የሚለዩትን…

የኢትዮጵያ መንግስት አመፅ ቀስቅሰዋል ያላቸውን ሁለት የሳተላይት የቴሌቭዥን ስርጭቶች አሳገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ የተቀሰቀሰውን ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመቀስቀስ ተሳትፈዋል የተባሉት ሁለት የትግራይ ክልል የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስርጭት ኢዩቴል(EutelSat) ከተባለው የፈረንሳይ ሳተላይ ላይ እንዲወርድ መደረጉን ተረድተናል።…

የአርቲስት ሐጫሉ ግድያ የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተፈፀመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ

ዋዜማ ራዲዮ- በተያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዉጥረት ነግሷል። በተለያዩ ከተሞች ተቃውሞና ግጭት እየተሰማ ነው። መንግስት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳይ ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል ባላቸው ላይ የሀይል እርምጃ ወስዷል። የሰው ሕይወትም ጠፍቷል። በተወዳጁ ድምፃዊ…

የሕዳሴው ግድብ ቀጣይ የድርድር አጀንዳዎች

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴውን ግድብ ውሀ ለመሙላት ተይዞ የነበረውን ዕቅድ ኢትዮጵያ ለማዘግየት ተስማምታለች በሚል ከግብፅ ፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት የተሰጠው መግለጫ መሰረተ ቢስና በሶስቱ ሀገራት የተደረሰበትን ስምምነት የሚፃረር መሆኑን የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ…

አዲሱ የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ስነድ ፣ ከዓባይ ውሀ ውዝግብ እስከ ውስጣዊ የደህንነት ስጋቶች የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ያብራራል

ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት ስትራቴጂክ ስነዶች ያሻሻለውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ተቋሙ የምድር፣ የአየር፣ የባህርና የሳይበር ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ መዋቀሩን ያወሳል። አምስት ክፍሎች…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 ደርሷል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ የጤና ተቋም ስራተኛች ቁጥር 97 ደርሷል ፣ በአብዛኛዎቹ በሁለት ሳምንት ውስጥ የተያዙ ናቸው፡፡ በኢትዮጲያ የኮረና ቫይረስ ከገባበት መጋቢት ወር በኃላ ስርጭቱ ባለፉት ሁለት ሳምታት…

የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከግማሽ በላይ ሰራተኞቹን የሚቀንስ አዲስ አደረጃጀት አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ-የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሰራተኞቹን ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ የሚቀንስ አዲስ አደረጃጀት እያዘጋጀ ነው። በስራቸው ያለመቀጠል ስጋት ያደረባቸው ሰራተኞቹ ለተቃውሞ እየተዘጋጁ ነው። የመከላከያ ምርቶችን ከሚያመርቱ ፋብሪካዎች ተለይቶ ዘጠኝ ፈብሪካዎችን በስሩ…

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ድንበር አቀና

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያና በሱዳን ድንበር ላይ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያና ወታደራዊና ሲቪል ልዑካን ቡድን በድንበር አካባቢ ተገኝቶ የሀገሪቱን ራስን የመከላከል ዝግጁነት የገመገመ ቅኝት ማድረጉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። መንግስት የድንበር…

በአዲስ አበባ የኮሮና ስርጭት የገነነበት አንድ መንደር ሙሉ በሙሉ ከቤት መውጣት ተከለከለ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ተጨናንቆ ከሚኖርባቸው አካባቢዎች በአንዱ ፣ አብነት አካካቢ፣ የኮሮና ስርጭትን ለመግታት ሲባል ሙሉ በሙሉ አንድ መንደር ውሽባ እንዲገባ ተደርጎ ነዋሪዎች ከቤት እንዳይወጡ መከልከሉን የዋዜማ ሪፖርተር…