National mourning, EPRDF style
ብሄራዊ ሀዘንን ለንግድና ለፖለቲካዊ ትርፍ መጠቀሚያ ከማድረግ ባለፈ ለሀገር ክብርና ለዐምዶቿ(Icons) ዕውቅና የምትሰጥ ኢትዮዽያን መፍጠር ለገዢው ፓርቲ የተገለጠለት አይመስልም፣ወይም አይፈልግም ይላሉ የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡ ያጋሩ ይወያዩ
ብሄራዊ ሀዘንን ለንግድና ለፖለቲካዊ ትርፍ መጠቀሚያ ከማድረግ ባለፈ ለሀገር ክብርና ለዐምዶቿ(Icons) ዕውቅና የምትሰጥ ኢትዮዽያን መፍጠር ለገዢው ፓርቲ የተገለጠለት አይመስልም፣ወይም አይፈልግም ይላሉ የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡ ያጋሩ ይወያዩ
ሰሞኑን የተከሰተው ሀዘንና መንግስት ለጉዳዮ የሰጠው ምላሸ ኢህአዴግ ዛሬም ከህዝቡ ተነጥሎ በራሱ ጠባብ የፖለቲካ ትርፍ ላይ ማተኮሩን ያረጋግጣል። ለሀገሪቱና ለህዝቧ ክብር የሚመጥን የህዝብ ግንኙነት አለመኖሩንም የተረዳንበት አጋጣሚ ፈጥሯል። ኢህአዴግ አብሮን…
ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ…
ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የሰላማዊ ትግሉን አማራጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጥቦታል:: ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? ዶር ነጋሶ ጊዳዳ “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል” በህገ መንግስቱ በመካተቱ “ደሰተኛ ነኝ”…
ነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ…
ነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ ያስረዳሉ