Category: Current Affairs

የኢህአዴግ ‘ማዕከላዊ ዴሞክራሲያዊነት’ ከህዋስ እስከ ድርጅታዊ ጉባዔ!

ዴሞክራሲ ማዕከላዊነት የጥቂቶችን ሀሳብ በብዙሀኑ ላይ በመጫን ይሁንታ ለማግኘት አምባገነን አገዛዝ የሚጠቀምበት መሳሪያ ሆኗል። ኢህ አዴግም የዚህ ሰለባ ሲሆን የፓርቲ ስልጣንን ለማስጠበቅ የሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ በጥቂቶች ሀሳብ ላይ እንዲንጠለጠል ያደርገዋል…

ኤርትራና አሜሪካ፡ ፍቅር እንደገና?

ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ማግስት ሆድና ጀርባ የሆኑት አሜሪካና ኤርትራ በተለያየ መንገድ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል ፍላጎት እንዳላቸው ፍንጮች መታየት ጀምረዋል። ኤርትራ በሶስተኛ ወገን በኩል ፍለጎቷን ብትገልፅም አሜሪካ በጉዳዩ ላይ ጥንቃቄ የተሞላበት አቋም…

የኢትዮዽያ አየር መንገድ !

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ለኢትዮዽያውያን ብሎም ለአፍሪቃ ኩራት ስለመሆኑ እምብዛም አያከራክርም። በብልሹ አሰራሩ በሚታወቀው የኢህ አዴግ መራሹ መንግስት መተዳደሩም ቢሆን አየር መንገዱን ከዕድገት ግስጋሴ አላቆመውም። በየአመቱ የተሳፋሪዎች ቁጥር ሀያ በመቶ እየጨመረ…

የመለስ ራዕይ- በሰምሀል ወይስ በካጋሜ?

የቀድሞውን ጠሚር ለመዘከር በሩዋንዳ ኪጋሊ ‘ልማታዊ መንግስትና ዴሞክራሲ’  በሚል ርዕስ በተደረገ ሲምፖዚየም ላይ የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ኮከብ ነበሩ። ለምን አትሉም? በመለስ ‘ቆሌ’ የሚፈውሱት የቤት ጣጣ ነገር ነበረባቸው። የሟቹ ጠ/ሚ/ር ልጅ ሰምሀል…

የደቡብ ሱዳን ጦርነት ጦስና የኢትዮጵያ ውልውል

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የመጨረሻ የደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር እነሆ ሰኞ ዕለት ያለ ውጤት ተበትኗል፡፡ “ኢጋድ ፕላስ” በተሰኙት አደራዳሪዎች በተቀመጠላቸው ቀነ-ገደብ ዕለት ተቃዋሚው ሬክ ማቻርና ሶስተኛ ወገን ተደራዳሪዎች የሚባሉት ከእስር…

የጀነራሎቹ ቤት

የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ከሀገሪቱ ሀብት እየዘገነ ራሱን ያስፋፋል እንጂ ስባሪ ሳንቲም ወደ መንግስት ካዝና አስገብቶ አያውቅም። እጅ ባጠረው ጊዜ መንግስት ይደጉመዋል፣ የሚተዳደረው በወታደራዊ ህግ ሲሆን ኦዲት አያውቀውም።…

ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት መዘዝ አለው እያለ ነው

ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት ለተቃዋሚዎች ሰበብ ሆኗል፣ ከህዝቡ ጋር ጥርጣሬ ውስጥ ከቶናል፣ የምዕራባውያን ጫናም በርትቶብናል ሲል ገመገመ። ሰፊ የህዝብ ግንኙነትና የፕሮፓጋንዳ ስራ ዕቅድም አውጥቷል። ውጤቱ የአመፅና የጠመንጃ መንገድ ለመረጡት…

የደቡብ ሱዳን ተፈላሚዎች በመጨረሻዋ ሰዓት

ከግጭቱ ማግስት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንዱ በይነ-መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አማካኝነት ከ15 በላይ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረሱም አንዳቸውም ፍሪያማ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ደግሞ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ድርድር ሁለቱ ወገኖች…