Category: Current Affairs

⁠በጸጥታ ጉዳይ የክልል መንግስታት ጥሪ ሳያቀርቡ የፌደራል መንግስት ጣልቃ የሚገባበት አጀንዳ ቀርቧል

ዋዜማ- በስምንት አጀንዳዎች ዙሪያ እየመከረ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስምንቱ የሥራ ቡድኖች የቀረቡ 476 ምክረ ሀሳቦችን ለማጽደቅ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በ96 ንዑስ አጀንዳዎችና በ225 መሪ ጥያቄዎች መሠረት ምክክር ሲያደርጉ…

በአዲስ አበባ ጉዳይ (በፌደራል ከተሞች) አጀንዳ የቀረቡ 21 ምክረ ሀሳቦች

በፌደራል ከተሞች ጉዳይ 21 ምክረ ሀሳቦች ዋዜማ- በማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ36ኛ ቀን ውሎው፤ በስምንቱም አጀንዳዎች ዙሪያ የተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች በሥራ ቡድን ደረጃ ለተመካካሪዎች ቀርበዋል። ከስምንቱ አጀንዳዎች…

ኮሚሽነሮች በመሪነት የሚሳተፉባቸው የምክክር አጀንዳዎች ላይ እንዴት ተመደቡ?

ኮሚሽኑ ይቅርታ የጠየቀበት 35ኛ ቀን ውሎ ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 35ኛ ቀን ውሎ በሥራ ቡድን ደረጃ እንዲካሄድ ዕቅድ ተይዞለት የነበረው የምክክር ሂደት ሳይካሄድ ቀርቷል። የጋራ ማረጋገጫ ቡድን አባላት በየሥራ ቡድኑ…

በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ እስከ 60 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት እስከ 60 ሺህ ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑን ዋዜማ ባደረገችው ክትትል ተረድታለች። በመዲናዋ አዲስ አበባ የክፍያ ደረጃው እንደየ ክፍለ-ከተማዎቹ የሚለያይ ሲሆን፤ በአመዛኙ ከ30 ሺህ ብር…

ምክክሩ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፣ ልዩነቶች እየከረሩ ነው

ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን የምክክር ሂደት የሚያጠናቅቅበት ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አራት የሥራ ቡድኖች ተጠናቅረው በቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ዙሪያ መግባባት ላይ መድረሳቸውን…

ቀጣዩ የመንግስት አስተዳደር ሥርዓት ፓርላመንታዊ ሆኖ ፕሬዝዳንቱ ከፓርላማው ይመረጥ የሚል ምክረ ሀሳብ በብልፅግና ቀርቧል

ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 27ኛ ቀን በሥራ ቡድኖች ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው ምክክር ቀጥሎ ውሏል። በሰባቱ የሥራ ቡድኖች ቅዳሜ ነሐሴ 02 ቀን የጀመረው የተጠናቀሩ የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ላይ አስተያየት የመስጠት ሂደት…

የክልል ልዩ ኃይል ይፍረስ ፣ ሀገር አቀፍ ሚሊሻ ይደራጅ የሚሉ አጀንዳዎች ቀርበዋል

ዋዜማ- በፌደራል ከተሞች ጉዳይ ጥላ ውስጥ የወደቀው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ፤ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ለውሳኔ የቀረቡ ጉዳዮችን አስተናግዷል። በአወያዮች፣ በምሁራን ፓናል አባላት እንዲሁም በምክረ ሀሳብ አጠናቃሪ ቡድን አባላት ላይ ቅሬታዎች የቀረቡ…

የአዲስ አበባ ጉዳይ በሌሎች አጀንዳዎች ላይ የሚካሄደውን ምክክር ጥላ አጥሎበታል

ዋዜማ- ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ25ኛ ቀን ውሎው በሥራ ቡድን ደረጃ የቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ላይ መመካከር ጀምሯል። ሀሙስ ሐምሌ 30 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ለሥራ ቡድን ጉባኤዎች የቀረቡ የስልታዊ ቡድን ምክረ ሀሳቦችን…

“አዲስ አበባ ሕብረ ብሔራዊ ከተማ ናት እያልን ለአንድ ክልል ልዩ ጥቅም የሚያስገኝ ውሳኔ አናስተላልፍም” ተመካካሪዎች

የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋ የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ እና መቀመጫ ትሁን የሚለውን ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ተመካካሪዎች ደግሞ፤ ምክረ ሀሳቡ በሥራ ቡድን ደረጃ ውሳኔ እንዲተላለፍበት ጠይቀዋል። ዋዜማ- በሀገራዊ ምክክር…