Category: Art and Culture

ቴዲ አፍሮ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳይነሳ አዲሱን አልበም የመልቀቅ ፍላጎት የለውም

ዋዜማ ራዲዮ-ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት ያህል ከተራዘመ በኋላ በመጪው ፋሲካ እንደሚለቀቅ በስፋት እየተነገረለት የሚገኘው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለገበያ የሚቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስካልተራዘመ ድረስ ብቻ መሆኑን ለድምጻዊው ቅርበት ያላቸው ምንጮች…

የፊንፊኔ ደላላ- አርቲስቱ ሁሉ ሲሚንቶ አከፋፋይ ኾነ

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡  ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎና አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ ጠባዬ የባሕታዊ፣…

የሸንቁጥ ልጆች!

ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…

የአያ ሙሌ ነገር!

ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…

የሜጄር ጀነራል ሙልጌታ ቡሊ የሕይወት ታሪክ በመጽሐፍ ታተመ

ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ…

የዓለማየሁ ገላጋይ 5ኛ መጽሐፍ ለአንባቢ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዲስ የልቦለድ ሥራ ዛሬ ረፋድ ላይ (ረቡዕ) ለአንባቢ ደርሷል፡፡ “በፍቅር ሥም” የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ ሥራው መታሰቢያ የተደረገው “በሕይወትና በጥበብ ጉዞ ሞት መነጠልን እስኪያሳርፍ…