ሶማሊያና ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ኩርፊያ ላይ ናቸው
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የዐረብ ኤምሬትሱ ዱባይ ፖርትስ (Dubai Ports) ና ሶማሊላንድ የበርበራ ወደብን በጋራ ለማልማትና ለመጠቀም የደረሱበት ስምምነት ሞቃዲሾን አስቆጥቷል። የሀገሪቱ ፓርላማም ስምምነቱን ውድቅ አድርጎታል፡፡ ፓርላማው ከአንድ ተቃውሞና ከአንድ ድምጸ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የዐረብ ኤምሬትሱ ዱባይ ፖርትስ (Dubai Ports) ና ሶማሊላንድ የበርበራ ወደብን በጋራ ለማልማትና ለመጠቀም የደረሱበት ስምምነት ሞቃዲሾን አስቆጥቷል። የሀገሪቱ ፓርላማም ስምምነቱን ውድቅ አድርጎታል፡፡ ፓርላማው ከአንድ ተቃውሞና ከአንድ ድምጸ…
ከአዘጋጁ፡ ይህ ዜና አዳዲስ መረጃ ትክሎበታል፣ በስተ መጨረሻው ላይ ተመልክቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ኃይሌ ገብረስላሴ ንብረት የሆነ ሪዞርት በአስቸኳያ ጊዜ አዋጁ ስበብ በኮማንድ ፖስቱ እንዲዘጋ መደረጉን የዋዜማ ሪፖርተሮች…
ዋዜማ ራዲዮ- ሰሞኑን ኢሕአዴግ-መራሹ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሽፋን አድርጎ ህዝባዊ አመጹን ከቀለም አብዮት ጋር የሚያገናኝ ትርክት በማምጣት በዴሞክራሲያዊ ማሻሻያ ላይ በተጣለው የተስፋ ጭላንጭል ላይ በረዶ ቸልሶበታል፡፡ ከዐመታት በፊት የሀገሪቱ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሪክ ቲለርሰን በመጪው ሳምንት ኢትዮጵያን ጨምሮ አምስት የአፍሪቃ ሀገራትን ይጎበኛሉ። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሐሞስ ዕለት ይፋ እንዳደረገው ሚንስትሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኬንያ ጅቡቲ…
እንደሞባይል በግመል ተጭነው ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ መድኃኒቶች ተበራክተዋል ዜጎች መድኃኒት ፍለጋ እየተንከራተቱ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከውጭ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ አገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቷን የሚያሳብቁ ምልክቶች መታየት ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል፡፡…
የአዘጋጁ ማስታወሻ፡ ቀደም ሲል ባቀረብነው መረጃ ላይ አንዳንድ ስህተቶችን ስላገኘንበት አርትዖት አድርገን እንደገና አቅርበነዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በሐዋሳ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ከፍቶ ስራ የጀመረውና ለስዊድኑ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ልብሶችን የሚያቀርበው የባንግላዴሽ ኩባንያ (ዲቢኤል)…
ዋዜማ ራዲዮ- የሥርዓቱን መፍረክረክ ተከትሎ በተፈጠረ የአሠራር ክፍተትና ቸልተኝነት በከተማዋ የሚገኙ የገዥው ፓርቲ ታማኝ ካድሬዎች በአዲስ አበባ የማስፋፊያ መንደሮች ቦታ እየተቀራመቱ እንደሚገኝ ዋዜማ ከሁለት ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ባለሞያዎች…
ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ ገፍቶ የመጣውን ፓለቲካዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ግንባር ከተቀናቃኝ ሀይሎች ጋር ድርድር እንዲቀመጥ ጥያቄ ቀረበለት። የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዋዜማ እንደገለፁት የመጀመሪያው የድርድር ግብዣ ከጀርመን መንግስት በኩል የቀረበ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞው “የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት” በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው። አዲሱ አወቃቀር የሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መቀየሩን ተከትሎ ሀገራዊ አንድነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቾችን ለመቀልበስ ያለመ ነው ተብሏል።…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢሕአዴግ-መራሹ መንግስት ከሰባት ዐመታት በፊት “አሸባሪ” ብሎ ከፈረጀው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር በኬንያ አስተናጋጅነት ለሦስተኛ ዙር ሰላም ድርድር ተቀምጦ ሰንብቷል፡፡ ድርድሩ የተካሄደው ከመንግስትም ሆነ ኦብነግ በአስቸጋሪ…