የኢኮኖሚ ዕድገት- ያለ ነፃነት?
የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትርክት የብዙሀኑን ቀልብ በገዛበት በአሁኑ ጊዜ ስለምን የኢኮኖሚ በረከቱ ለብዙሀኑ ድሀ ዳቦ መግዛት ተሳነው የሚለው ጥያቄ ከአንድ በላይ መልስ ያለው ይመስላል። መዝገቡ ሀይሉ የክርክሩን አንድ ደርዝ…
የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትርክት የብዙሀኑን ቀልብ በገዛበት በአሁኑ ጊዜ ስለምን የኢኮኖሚ በረከቱ ለብዙሀኑ ድሀ ዳቦ መግዛት ተሳነው የሚለው ጥያቄ ከአንድ በላይ መልስ ያለው ይመስላል። መዝገቡ ሀይሉ የክርክሩን አንድ ደርዝ…
የኢትዮቴሌኮም ድረ ገጽ በሐከሮች ተጠቃ። ሳሚ ቺቺሮቮ ብሎ ራሱን የጠራ አካል ሐክ ማድረጉን በድረ ገጹ ላይ አስታውቋል። የሰበራው (ሐኪንጉ) ዓላማ አልታወቀም። የኢትዮቴሌኮም ዋና ገጽ የትሮጃን ፈረስ የተባለውን አደገኛ ቫይረስ መሸከሙን…
የለውጥ ዘመን ላይ መኖር ለጸሐፍያን የማይገኝ እድል ኾኖ ይቆጠራል። ምክንያቱም እንዲህ ያለ ወቅት እጅግ ብዙ የሥነጽሑፍ ግብአት የተከማቸበት አጋጣሚም ስለሚኾን ነው። የግርማ ተስፋው “ሰልፍ ሜዳ” ም ይህን ከመሰለው ዘመን የተወሰደ…
ኦባማ ባዲሳባ፣ የሚጠበቁ ምጸቶች (ቸሩ ቸርችሩ) (ሀ) ፕሬዚደንት ኦባማ ነገ እሑድ አዲስ አበባ ይገባሉ። አንዱን ቀን- እንደደንቡ ሰኞ-በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ራት እንደሚኖር ይጠበቃል። የታሪክ ምጸቱን ከዚያ ጀምረን እናደንቃለን። ራቱ ምኒልክ…
የኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት እየፈረጠመ የመጣ የኢኮኖሚ ቅርምት በመጪው ጊዜ ሰራዊቱ የሲቪል አሰተዳደሩን በሰሩ የመዋጥ አልያም በመፈንቅለ መንግስት ገሸሽ የማድረግ ዝንባሌ ሊኖረው ይችላል። ዋዜማ ሬድዮ በጉዳዩ ላይ ተከታታይ ዘገባዎች ታቀርባለች። ቻላቸው…
የአርበኞች ግንቦት ሰባት መሪ ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ የትጥቅ ትግሉን ለመምራት ወደ አስመራ ማቅናት ከሌሎች የኢትዮዽያን መንግስት ለመጣል ከተሰለፉ ድርጅቶች ጋር ጥምረት ለመፍጠር በር ከፋች መሆኑ እየተነገረ ነው። በሌላ በኩል የለም…
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉዞ በኢትዮዽያ ያለውን አፋኝ አገዛዝ በሚቃወሙ ቡድኖች ዘንድ የክህደት ያህል ቁጣና ሀዘኔታን ቀስቅሷል። የኢትዮዽያ መንግስት በፊናው አጋጣሚውን ለፖለቲካ አላማው ለመጠቀም አሰፍስፏል። በዕርግጥ ለኢህአዴግ መንግስት…
የፍሬወይኒ ጠበሳ! ባለጋሜው እንትና፣ ሰው የላከልህን መስፈንጠሪያ (ሊንክ) ሁሉ ዐይንህን ሳታሽ፣ ባልበላ አንጀትህ ክሊክ እያደረክ መክፈት የምታቆመው መቼ ነው? የእንትን ድረ ገጽም ቢሆን እኮ መጠንቀቅ አለብህ! ጌታዬ፣ ድረ ገጾች (መስፈንጠሪያዎች)…
የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ ተመልክተነዋል።ያድምጡት…
የኢትዮዽያን የኢኮኖሚ ዕድገት ያሞካሹ ተቋማት ሳይቀር ማሳሰቢያ እየሰጡ ነው።በስብዓዊ ልማት ረገድ ሀገሪቱ አሁንም በአለም ላይ ብዙ ደሀ የሚኖርባት ናት። ቻላቸው ታደስ በቅርቡ የወጡ ሪፖርቶችን ተመልክቷል