Author: wazemaradio

የአገር ሰው ጦማር: ‹‹ቀላል›› እየተባለ የሚጠራው ‹‹ከባድ›› ባቡራችን

(ሙሄ ሐዘን ጨርቆስ) በድምፅ የተሰናዳውን ጦማር እዚህ ያድምጡ እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር!ከሰላምታዬ ቀጥዬ የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር ስለዚህ ‹‹ቀላል›› እየተባለ…

የኢትዮጵያ መንግስት የልኡካን ቡድን የተባበሩት መንግስታት የሰብኣዊ መብት ጉባኤን ረግጦ ወጣ

30 ኛውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክርቤት መደበኛ መርሃ ግብር በማስመልከት ተዘጋጅቶ በነበረው ኢትዮጵያን የሚመለከት የጎንዮሽ ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ጉባዔውን ረግጠው ወጡ። ራሳቸውን በስም ያላስተዋወቁት እነዚሁ…

የኢህኣዴግ ጸረሙስና ዛቻ

የፌዴራሉ የሥነምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን የመዘገበውን የመንግስት ባልስልጣናትና ኃላፊዎች የሀብት መጠን በድረገጽ ይፋ ሊያደርግ እንደኾነ አሳውቋል። ይህም ዜና ከዚህ በፊት ኮሚሽነሩ አቶ አሊ ሱሌይማን በተደጋጋሚ ተጠይቀው ይሰጡት ከነበረው ምላሽ የተለየ ነው…

ድምጽ አልባው ፓርላማ

የሁሉም ህገመንግስታዊ ተቋማት ቁንጮ የሆነው የኢትዮጵያ የህግ አውጭው ምክር ቤት የተቋማዊ ድክመት ተምሳሌት እንደሆነ ለአምስተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ደርሷል፡፡ ህግ አውጭው ምክር ቤት ሆን ተብሎ በአሳፋሪ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ያደረጉት…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና (Part 2)

በኢትዮዽያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የገዥው ፓርቲ የምልመላና የፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ መሳሪያ ለመሆናቸው ብዙ እማኝነትን መጥቀስ ይቻላል። ከሰሞኑ በየተቋማቱ የሚሰጡት ስልጠናዎች ዋና አላማም ቢሆን በተቋማቱ ያሉ መምህራንንና ተማሪዎችን የመጠየቅ የመመራመር ጉጉትን…

ኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኋላ!

በኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኋላ ሊኖር ስለሚችለው የፖለቲካ ሁኔታ መናገር ለአብዛኞቹ ኤርትራውያንም ሆነ ለውጪ ታዛቢ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ 70ኛ የልደት በዓላቸውን ለማክበር እየተሰናዱ ነው። የጤንነታቸው ሁኔታ በሀኪም እጅ ያለ…

የድህነት ወለል መለኪያ ሊከለስ ነው፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ስዎች ከድህነት ወለሉ በታች ይመለሳሉ

የድህነትን መጠን ወጥ በሆነ መስፈሪያ ለመለካት ሥራ ላይ የዋለው የድህነት ወለል ልክ ከአንድ ዶላር ከ 25 ሣንቲም ወደ አንድ ዶላር ከ90 ሣንቲም ሊያሳድግ እንደሆነ የዓለም ባንክ አስታወቀ። ቀድሞውን ይህንኑ የ…

ቱርክ በአፍሪቃ: የቱርክ ዕርዳታ ከሌሎች በምን ይለያል ?

  ቱርክ በተለምዶ ከሚታወቀው በተለየ በአፍሪካ ውስጥ ሰብኣዊ ዕርዳታን፣ ንግድን፣ ባህልን፣ ኢንቨስትመንትንና የልማት ዕርዳታን ያቀናጀ ፖሊሲ በመተግበር ላይ ነች፡፡ የቱርክ ኢንቨስትመንትና ብድር አሰራር ከቻይና ተመራጭ እንደሆነ ታዛቢዎች ያስረዳሉ፡፡ ቱርክ ከአፍሪካ…

የመቐለ ሹክሹክታ

“አሁንም ቦንብና ዝናር የታጠቀ ዘፋኝ ነው ቲቪውን የሞላው፡፡ እራት እየተበላ መትረየስ የሚተኩስ ታጋይ ነው የሚታየው፡፡ በአውዳመት የባሩድ ሽታ ነው ከቴሌቪዥኑ የሚወጣው፡፡……..የቀድሞው የአዲሳባ ከንቲባ አቶ ኩማ ደመቅሳ በጀርመንና አካባቢዋ ብዙዉን ጊዜያቸውን…