Month: March 2026

አሁን ባለው ውድድር ከ31ዱ የንግድ ባንኮች 25ቱ መቀጠል የሚያስችላቸው ቁመና ላይ አይደሉም-   ብሄራዊ ባንክ

ዋዜማ- በሀገሪቱ ካሉት 31 የንግድ ባንኮች ውስጥ 25ቱ አሁን ባለው ከባድ የገበያ ውድድር ውስጥ መቀጠል ስለማይችሉ ተዋህደው ጠንካራ ባንኮችን መፍጠር ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ብሔራዊ ባንክ ገለፀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ኢንዱስትሪውን…

ሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተስፋፍቷል፣ በሊትር እስከ 500 መቶ ብር እየተሸጠ ነው

ዋዜማ- በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግርና የትራንስፖርት አቅርቦት መስተጓጎል ወትሮም የበረታ እጥረት የሚታይበት ነዳጅ አሁን በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ጦርነት ሳቢያ የበለጠ ተባብሷል። ሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በበርካታ የሀገራችን ከተሞች እየተዘወተረ ነው። ዋዜማ…

የሰሜኑ የጦርነት ስጋት እየበረታ ነው

ዋዜማ- በሕወሓት ሃይሎች፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚለው ስጋት በስፋት በዓለማቀፍ መገናኛ ብዙሀንና በመረጃ ትንተና ተቋማት እየተነገረ ነው። እየተነገረ ካለው ውጪ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገባቸው ነው በሚል በሚጠቀሱ…

የምርጫ 2018 ስነ ምግባር ደንብ ምን ይዟል?

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፖለቲካ ፓርቲዎችና እጩዎቻቸው፣ እንዲሁም የግል እጩዎች የሚመሩበትን የምርጫ ስነምግባር ደንብ አውጥቷል፡፡ ፖለቲካ ፓርቲዎች አስገዳጅነት ያለውን የቦርዱን የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ ፈርመው የተቀበሉ ሲሆን፣…