Month: February 2026

የሀገራዊ ምክክር ኮምሽኑ አራት አብይ ፈተናዎች ገጥመውኛል አለ

ዋዜማ- በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት የመፍጠር ራዕይ የሰነቀው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አራት የጎሉ ፈተናዎች ገጥመውኛል ብሏል። በተቋቋመበት አዋጅ የሦስት ዓመት ዕድሜ ተሰጥቶት የነበረው የምክክር ኮሚሽን፤ የተሰጠውን የአንድ ዓመት…

ከሽብር ወንጀል ነጻ የተባሉት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው

ዋዜማ- የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው፡፡   ዮሐንስ በአሶሳ ከተማ…

የአይ.ኤም.ኤፍ ትንተና ስለ ኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ማሻሻያ ጉዞ

ዋዜማ- የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከደረጋቸው ለውጦች አንዱና በተፅዕኖው የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የሚነካው የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ነው። የአለም የገንዘብ ድርጅትን ቅድመ ሁኔታዎች የተከተለውንና መንግስት…

“የሓራ መሬት” 

ዋዜማ- ከሁለት አመታት በላይ የተካሄደውን ጦርነት ከቋጨው የፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ከሰብአዊና ኢኮኖሚያዊ ከቀውስ ያልወጣው የትግራይ ክልል ፤ ያጋጠመውፖለቲካዊ ቀውስ በክልሉ ውስጥ በርካታ ፖለቲካዊ አንጃዎች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከ2016 ዓ.ም ሚያዚያ…