Month: August 2024

አንድርያስ እሸቴ (1937-2016 ዓ.ም)

ዋዜማ- ገና በወጣትነት ዕድሜያቸው በፖለቲካዊ አመለካከታቸው ብርቱ ደጋፊም ተቺም ያተረፉት እንድርያስ እሸቴ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። በምሁራዊ ብስለታቸው አንቱታን ያተረፉት እንድርያስ ዛሬ ሀገሪቱ ለተጋፈጠችው ችግር…

በ28 ቢሊየን ብር ካፒታል የፓርኮች  ኮርፖሬሽን ተቋቋመ

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፓርኮች በፌደራልና በከተማ አስተዳደሩ ስር ተለይተው እንዲተዳደሩ የሚስችል አዲስ ደንብ ስራ ላይ ውሏል። ለዚህም እንዲረዳ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ተቋቁመዋል።  በፌደራል ደረጃ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ስር…

የኮንትሮባንድ ትንባሆ የሀገሪቱን የገበያ ድርሻ ከግማሽ በላይ ይዟል

በሀገሪቱ በገበያ ላይ እየቀረበ ካለው ሲጋራ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር የገባ ነው። ከአራት አመት በፊት 197 በመቶ ግብር የተጣለበት ብሄራዊ ትንባሆ ሰሞኑን ደግም 150 ፐርሰንት ተጨማሪ ታክስ…

የኦሮሚያ ክልል የወረዳና የዞን አደረጃጀቱን እየቀየረ ነው፣ የቀበሌ መዋቅር ይጠናከራል

ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዞን አደረጃጀቱን መልሶ ለማዋቀርና ስያሜውንም ለመቀየር የሚያስችለው ጥናትና ውይይት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የዚህ የአስተዳደራዊ መዋቅር ማሻሻያ አንድ አካል የሆነው የወረዳና ቀበሌ አደረጃጀት…

የፋኖ ታጣቂዎች ለ10 ቀናት ጥለውት በነበረው የእንቅስቃሴ ገደብ ቆመው የነበሩ መኪኖች “ቅጣት እንድንከፍል ተጠይቀናል” አሉ

በምስራቅ ጎጃም ትራንስፖርት እንደተቋረጠ ነው፣ በምዕራብ ጎጃም መደበኛ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በአብዛኛው የአማራ ክልል የሚደረግ የመኪና ትራንስፖርት ላይ የዝርፊያ፣ ዕገታና የህገወጥ ኬላ ችግሮች ተባብሰዋል። ዋዜማ- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ…

በተሽከርካሪ የሚደረስ የአካል ጉዳትና የሞት አደጋ የካሳ መጠን ወደ 250ሺ ብር ከፍ ተደረገ

ዋዜማ- በ 5 እጥፍ ጭማሪ የተደረገበት አዲሱ የሶስተኛ ወገን የተሸከርካሪ መድን ፖሊሲ ከነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ በማድረግ በሰው ላይ የሚደርስ የሞት እና የአካል ጉዳት በፊት ከነበረው 40ሺ…

በአማራ ክልል በርካታ ቦታዎች የትራንስፖርት እና የንግድ እንቅስቃሴ ተቋርጧል

ዋዜማ- በአማራ ክልል ከባለፈው ማክሰኞ ነሐሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በኹሉም የጎጃም ዞኖች መንገዶች መዘጋታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ይህን ተከትሎ በጎጃም በኩል ወደ ክልሉ ከአዲስ አበባ የሚገቡ የጭነት እና የሕዝብ…

በቦረና አዲስ በተዋቀረው አስተዳደር ስር የ80 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች አድማ ላይ ናቸው

  ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ምስራቅ ቦረና ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ትምህርት አለመስጠታቸውን ዋዜማ ተረድታለች።     ከዞኑ እንደ አዲስ መዋቅር ጋር ተያይዞ በተማሪዎቹ…

በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ለመቀጠር እስከ አንድ ሚሊየን ብር እጅ መንሻ እየተጠየቀ ነው

ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ…

የጥብቅና ሙያ ግብር አከፋፈልን የጠበቆች ማህበር ተቃወመ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማኅበር፣ ጠበቆች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ዓመታዊ ግብር ለመክፈል የነጋዴዎች ዓይነት የሒሳብ መዝገብ እንዲኖራቸው እየተጠየቁና እየተጉላሉ ይገኛሉ በማለት አማሯል።  ማኅበሩ የድሮው የቁርጥ ግብር ክፍያ…